Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ህዝብ የሀገር ቀጣይነትን ለማረጋገጥ በታላቅ ሀገራዊ ፍቅር የከፈለው መስዋዕትነት ሲታወስ ይኖራል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል በአፋር ክልል በአሸባሪዉ ህወሃት ጉዳት ለደረሰባቸዉ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር የአይነትና የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክልሉ ያደረገው ድጋፍ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚሆን የህክምና ቁሳቁስ እና…

ሠመራ፣ ሎጊያ፣ ዱብቲ፣ አይሳኢታ፣ ሚሌ፣ ዲችኦቶ፣ ኤሊዳኣር እና ጋላፊ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠመራ፣ ሎጊያ፣ ዱብቲ፣ አይሳኢታ፣ ሚሌ፣ ዲችኦቶ፣ ኤሊዳኣር እና ጋላፊ ከተሞች ዳግም የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የህውሃት ቡድን በአፋር ክልል ወረራ ባደረገበት ወቅት የኤሌክትሪክ መሰረተ…

የወሰን ማስከበር ችግር የቃሊቲ ቶታል አቃቂ ድልድይ- ቱሉ ዲምቱ  የመንገድ ግንባታ ላይ ጫና አሳድሯል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሰን ማስከበር ችግር  የቃሊቲ ቶታል- አቃቂ ድልድይ- ቱሉ ዲምቱ አስፋልት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ጫና ማሳደሩ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የሚታየውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ የሚያስችሉ የውስጥ…

በሶማሌ ክልል ድርቅ ለተከሰተባቸው አካባቢዎች ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለምግብ ዋስትና ችግር ለተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚሆን ከ42 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተበርክቷል፡፡ ድጋፉ የአለም ምግብ ፕሮግራም በድርቅ ለተጎዱ የክልሉ አርብቶ አደሮች እንዲከፈል በተደረሰው…

ድርቅን ለመቋቋም የውሃ መሰረተ ልማት ፕሮጀክትን ማስፋፋት ያስፈልጋል- የአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅን ለመቋቋም እና በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የወደሙ የውሃ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የውሃ መሰረተ ልማት ፕሮጀክትን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ የአማራና የኦሮሚያ ክልል የውሃ እና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊዎች ገለጹ፡፡ የውሃ ማስተላለፊያ…

ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለው ድጋፍ ጉዳት የደረሰበት ሕዝባችንን ለማቋቋም የሚያስችል ነው-ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “መላ ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለው ሁለንተናዊ ድጋፍ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ጉዳት የደረሰበት ህዝባችንን ለማቋቋም የሚያስችል ነው” ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። የፍትህ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ጠበቆችና የሕግ…

የእስራኤል መንግስት ለተፈናቀሉ ዜጎች የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል መንግስትና ህዝብ በግጭቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች 14 ቶን የቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የእስራኤል መንግስት በአሸባሪውና ወራሪው ህወሓት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቀለው በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎችና በጦርነቱ…

በውጫሌ ከተማ አራት የቤተሰብ አባላት በሽብር ቡድኑ በተተኮሰ መድፍ ተገድለዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጫሌ ከተማ አራት የቤተሰብ አባላት በአሸባሪው ህወሓት በተተኮሰ መድፍ መገደላቸውን የአይን እማኞች ተናገሩ። 'ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እወርዳለሁ' በማለት የጥፋት እጁን የዘረጋው አሸባሪው ህወሓት በንጹሃን ዜጎች ላይ ያልፈጸመው…

በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የጎዳናና የአገር አቋራጭ የአትሌቲክስ ውድድሮች ላይ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በታይዋን በተደረገ የታይፒ ማራቶን ውድድር በወንዶች ደመቀ ካሰው 2…

ተላላክ፣ ደዌና ዳሊፋጌ ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተላላክ፣ ደዌና ዳሊፋጌ ወረዳዎች ተቋርጦባቸው የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ዳግም ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አሸባሪው የህውሃት ቡድን በአፋር ክልል ወረራ ባደረገበት ወቅት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ከፍተኛ…