Author
Feven Bishaw 6822 posts
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመሆን ለመከላከያ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
በተለያየ ግንባር የተዋደቁ ጀግኖችን ለሚያክመው የቢሾፍቱ ሆስፒታል ነው የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…
አሸባሪው ህወሓት በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመውን ጥቃት በሚያወግዝ ሰልፍ ላይ የታዩ ልብ የሚያሞቁ ትዕይንቶች
https://www.youtube.com/watch?v=7Eyju4twVJA
በኦሮሚያ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ከተማ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች የማስረከብ መርሃ ግብር ተካሄደ፡፡
ትራክተሮቹ 100 ሲሆኑ፥ ለተደራጁ ወጣቶች እና ለገበሬዎች ተሰጥቷል፡፡
በሌላ በኩል በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝና…
ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመቆም ለቀጣናው ሀገራት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ አለብን -የአሜሪካ ኮንግረስ አባሏ ሼይላ ጃክሰን ሊ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከከፋፋይ ኃይሎች በተቃራኒው ተሰልፈን ከኢትዮጵያ ጋር በመቆም አሁን ያለው መንግሥት ለሀገሪቱ ሕዝቦች እና ለቀጣናው ሀገራት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የሚያደርገውን ጥረት መደገፍ ይገባል ሲሉ የአሜሪካ ኮንግረስ አባሏ ሼይላ ጃክሰን ሊ ገለጹ።…
ሀገራችን ያጋጠማትን ችግር ያለማንም ጣልቃ ገብነት እኛው እየፈታን እንገኛለን-ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ያጋጠማትን ችግር ያለማንም ጣልቃ ገብነት እኛው አንድ በመሆን መፍታት እንችላለን፤ እየፈታንም እንገኛለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
"እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ሰላም ይስፈን፣ በሴቶች እና ህፃናት…
በመዲናዋ አሸባሪው ህወሓት በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመውን ጥቃትና አስገድዶ መድፈር የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ፣ ሰላም ይስፈን፣ በሴቶች እና ህፃናት ላይ የሚደርስ ጥቃት ይቁም" በሚል መሪ ቃል አሸባሪው ህወሓት በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመው ጥቃትና አስገድዶ መድፈር የሚያወግዝ ሰልፍ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ።…
በበጋ ስንዴ ልማት ከ154 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገባውን ስንዴ ለማስቀረትና በምርት እንደሀገር ራስን ለመቻል ባለፉት ሶስት ዓመታት መንግስት ስንዴን በስፋት ለማምረት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ተናግረዋል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅና…
መንግስት ለሀገር ውስጥ መድሃኒት አምራች ኢንዱስትሪዎች አስፈላጊውን ትብብር ለማድረግ ቁርጠኛ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ መድሃኒት እና የህክምና ቁሳቁሶች አምራች ማህበራት በዛሬው ዕለት ጥራት ያለው የመድሃኒት አቅርቦት በተፈለገው ጊዜ ለዜጎች ለማድረስ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡…
ከ1 ሺህ 400 በላይ የክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ጥይት ተያዘ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረ ከ1 ሺህ 400 በላይ የክላሽን-ኮቭ ጠብመንጃ ጥይት በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን ገለፀ፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ከህግ ተጠያቂነት ለማምለጥ ለፖሊስ አባላቱ 800 ሺህ ብር መደለያ እንስጣችሁ ቢሉም…