Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በልጆቿ የመተባበርና የመተሳሰብ ባህል ሊገጥማት የሚችለውን የምጣኔ ኃብት ማሽቆልቆል መቋቋም ትችላለች – የምጣኔ ኃብት ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በልጆቿ የመተባበርና የመተሳሰብ ባህል ሊገጥማት የሚችለውን የምጣኔ ኃብት ማሽቆልቆል መቋቋም እንደምትችል በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ኃብት ምሁራን ገለጹ። ምሁራኑ እንዳሉት ኢትዮጵያ ከጦርነቱ በኋላ ሊገጥማት የሚችለውን የኢኮኖሚ…

ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የህዝቧን አንድ መሆን እና ተባብሮ መስራትን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ ናት – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አንጎላ የተገኙት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአንጎላ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የህዝቧን አንድ መሆን እና ተባብሮ መስራትን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ ናት…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስንና ወላይታ ዲቻን ባገናኘው…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 70 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ 3ኛው የህብረት ስራ ማህበራት ቀን በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አዘጋጅነት የህብረት ስራ ማህበራት ለተሻለ ኢኮኖሚ በሚል መሪ ቃል በአዳማ ገልማ…

ባለፉት አምስት ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ በተለይም ከወርቅ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራ ትስስር ገፃቸው “አሁን ካለንበት ሀገራዊ ሁኔታ በተለይም…

የህወሃትን ኢ-ሰብአዊ ጥቃቶችእና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈጽማቸውን ጥቃቶች እና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች እየተካሄዱ ነው። ህዝባዊ ሰልፎቹ በሰመራ፣ በባህርዳር፣ በሀዋሳ፣ በድሬዳዋ፣ በወላይታ ሶዶና ሌሎች…

“የፈጠርነውን ሀገራዊ ህብረ-ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላምና ለሃገር ግንባታ ልንጠቀምበት ይገባል “- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወረራውን ለመቀልበስ የፈጠርነውን ሀገራዊ ህብረ-ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላምና ለሃገር ግንባታ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከንቲባዋ "ከጦርነት ወደ ብልፅግና በሰላም ጎዳና" በሚል መሪ ቃል…

የሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 4 ጣቢያና የነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ጣቢያ ሰራተኞች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103 ነጥብ 4 ጣቢያና የነቀምቴ ፋና ኤፍ ኤም 96 ነጥብ 1 ጣቢያ ሰራተኞች ደም በመለገስ ከመከላከያ ሰራዊቱ ጎን መሆናቸውን አረጋግጠዋል። ህይወታቸውን ለህዝባቸው እየሰጠ ለሚገኘው ጀግናው መከላከያ ሰራዊት እኛ…

የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ ዞን ነዋሪዎች ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ በገንዘብ የሚተመን ቁሳቁስ በአፋርና አማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ነው ድጋፍ ያደረጉት፡፡ ኢትዮጵያዊነት ማለት በደስታም ሆነ በሀዘን መረዳዳትና…

የአሸባሪ ቡድኑን እኩይ ተግባር የሚያወግዙ ሰልፎች በሀረር፣ ደብረማርቆስ፣ ዲላና ሳውላ፣ ጋምቤላና አሶሳ ከተሞች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪ ቡድኑን ህወሃት እኩይ ተግባር የሚያወግዙ እና አሜሪካና አንዳንድ የአውሮፓ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉት ያለውን ጣልቃ ገብነት የሚያወግዙ ሰልፎች በሀረር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ዲላና ፣ ሳውላ፣ ጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች ተካሄዱ፡፡…