Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ አህጉራዊ እና አለም አቀፋዊ መድረኮች ላይ የኢትጵያን አቋም የሚያንፀባርቁ መልዕክቶች ተላልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አህጉራዊ እና አለምአቀፋዊ መድረኮች ላይ የኢትዮጵያን አቋም የሚያንፀባርቁ መልዕክቶች ማስተላለፍ መቻሉን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ዛሬ…

ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተነሱ አሸባሪዎች እራሳቸው እየፈረሱ ይገኛሉ – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተነሱ አሸባሪዎች እራሳቸው እየፈረሱ እንደሚገኙ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሰቲ የህዝብና መንግስት አስተዳደር ተመራማሪ ዶክተር መሀመድ አሊ እንዳሉት፥…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ተጨማሪ 500 ሚሊየን ብር ለሪቮልቪንግ ፈንድ ፈቀደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የመሰረታዊ ፍጆታ ምርት ለማቅረብ እና የእሕል የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት ከዚህ ቀደም ካደረገው ብድር በተጨማሪ የ500 ሚሊየን ብር ለሪቮልቪንግ ፈንድ ፈቀደ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ ሕዳር 20 ቀን 2014…

ኢትዮጵያ እየተቀዳጀች ያለችው ድል የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የሃፍረት ካባ እንዳከናነበ የተለያዩ ክልሎች ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እየተቀዳጀች ያለችው ድል የውስጥና የውጭ ጠላቶቿን የሃፍረት ካባ እንዳከናነበ የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ምክትል ርዕሰ መስተዳደሮች ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳደሮቹ በፋና ቴሌቪዥን "ስለ ኢትዮጵያ " የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ላይ…

ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር እየተጠገነ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር የመጠገን ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ፡፡ ከህዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደ የፍተሻ ሥራ 34 በሚሆኑ ታወሮች መካከል…

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባህላዊ የማዕድን ኩባንያዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ እንዲገቡ ይደረጋል-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባህላዊ የማዕድን ኩባንያዎች ያሉበትን ደረጃ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ኩባንያዎቹ ለስራቸው…

ኢትዮጵያ 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ፎረም ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ2015 የሚካሄደውን 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ፎረም እንደምታስተናግድ ተገለፀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁርያ አሊ ከተባበሩት መንግስታት የኢኮኖሚና ማህበራዊ ጉዳዮች ምክትል ዋና ጸሐፊ ሉ ዤንሜን ጋር በፎረሙ…

የመዲናዋ ተማሪዎች፣ መምህራንና ፖሊሶች በሰንዳፋ ወረዳ የዘማች አርሶ አደሮችን የደረሰ ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራው እና በከተማዋ የሚገኙ ተማሪዎችን፣ መምህራንና ፖሊሶችን ያካተተ ቡድን ዛሬ በሰንዳፋ ወረዳ የዘማች አርሶ አደሮችን የደረሰ የስንዴ ሰብል ሰበሰበ። ከንቲባ አዳነች “የአዲስ አበባ የሁለተኛ ደረጃ…

በቀጣዮቹ ቀናት ከካራቆሬ እስከ ከሚሴ ያለው የኤሌክትሪክ መስመር የመጠገን ሥራ ይከናወናል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ቀናት ከካራቆሬ እስከ ከሚሴ ያለው የኤሌክትሪክ መስመር የመጠገን ሥራ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ እንዲሁም በሽብርተኛው ህወሃት ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው ከሸዋ ሮቢት እስከ ካራቆሬ ባሉት ከተሞች የሚገኙ የከፍተኛ…

የሚዛን አማን ፋና ኤፍ ኤም ባልደረባ ጋዜጠኛ ደረጀ ልመንህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 27፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሚዛን አማን ፋና ኤፍ ኤም ባልደረባ የነበረው ጋዜጠኛ ደረጀ ልመንህ በ46 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ጋዜጠኛ ደረጀ ባለፉት ስድስት ዓመታት በጋዜጠኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። የሚዛን…