Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልና የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት ከ91 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልና የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሠራዊት ከ 91 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለመከላከያ ሰራዊት ከ77 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን…

ህወሓት በከፈተው ጦርነት ምክንያት የመስህብ ስፍራዎችና የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ከ67 ሚሊየን ብር በላይ ማጣታቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ በጦርነቱ ምክንያት ከጎብኚዎች ያገኝ የነበረውን 7 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር ማጣቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት…

“በቃ”ወይም #No More ዘመቻ ሰላማዊ ሰልፍ በጃፓን ቶኪዮ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በቃ" ወይም '#No More' ዘመቻ ሰላማዊ ሰልፍ በጃፓን ቶኪዮ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት ተካሄዷል። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በጃፓን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት የተሳተፉ ሲሆን÷አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች የምዕራቡ ዓለም…

የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል መሆኑን ተገንዝበን ህጋዊ አማራጭ ልንጠቀም ይገባል – አቶ አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ህዳር 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥቁር ገበያ ምንዛሬ ኢትዮጵያን የማዳከም ዘመቻ አካል በመሆኑ “ህጋዊ የምንዛሬ አማራጮችን ብቻ መጠቀም ይገባል” ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ፡፡ አቶ አቤ ሳኖ፤ በህገ-ወጥ መንገድ የሚመነዘር የውጭ አገር ገንዘብ…

የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ45 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚውል ከ45 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ17 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ እና የማዕድ…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማዕከል በይፋ መቋቋሙ ተገለፀ፡፡ ማዕከሉ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመ ሲሆን ÷በመድረኩ የዓባይ ውሃና የተፋሰሱ ሀገራትን ፍላጎት እንዲሁም አሁናዊ የሀገሪቷ ዲፕሎማሲያዊ ጫናዎችን በሚመለከት ጥናታዊ…

በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ሽብርተኛውን ህወሃት ማውገዛቸዉ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ሽብርተኛውን ህወሃት ማዉገዛቸዉ የሚበረታታ እና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተናግረዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷በኢትዮጵያ ሉአላዊነት እና ክብር ላይ…

ለመስኖ የሚውል መሬት በምንም ምክንያት ጾም አያድርም- ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለመሥኖ የሚውል መሬት በምንም ምክንያት ጾም አያድርም ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ የተሠማሩ ባለሀብቶች ለመሥኖ ስንዴ ልማት በተመረጡ መሬቶች ላይ ወደ ስራ…

ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጣዋለች ሲሉም…

በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ሕወሃት የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች አሸባሪውን ህወሃት በማውገዝ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ÷ የትግራይ ህዝብ እና ህወሓት አንድ አይደሉም ፣የትግራይ ህዝብ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው፣በትግራይ ክልል የሚኖረው ህዝባችንን…