Fana: At a Speed of Life!

ሂዩማን ራይትስ ዎች የህወሓት የሽብር ቡድን በጭና እና ቆቦ ንፁሃንን በጅምላ መጨፍጨፉን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂዩማን ራይት ዎች የህወሓት የሽብር ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበረው የአማራ ክልል ጭና እና ቆቦ ከተሞች ንፁሃን ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፉን ገለፀ፡፡ ድርጅቱ ትናንት ባወጣው ሪፖርት እንዳለው፥ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ከፈረንጆቹ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። መንግስት በ6ኛው አገራዊ ምርጫ ይሁኝታ አግኝቶ ሲመረጥ ቃል ከገባባቸው…

ከካራቆሬ – ከሚሴ ያለው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከካራቆሬ - ከሚሴ ያለው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመሮቹንና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን ከሥርጭት ኔትወርክ መስመሮች ጋር…

ጀርመን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መሪነት በኢትዮጵያ እየተከነወነ ያለውን ለውጥ እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር አገራቸው የኢትዮጵያ የልማት አጋር መሆኗንና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መሪነት በአገሪቱ እየተከናወነ ያለውን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ለውጥ እንደምትደግፍ አስታወቁ። የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በሀሪ-ረሱ ሰሙሮቢ ገላአሎ ወረዳ ወረራ በፈፀመበት ወቅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅሟል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሀሪ - ረሱ ሰሙሮቢ ገላአሎ ወረዳ አዳድሌሔንጌግ ቀበሌ አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈፀመበት ወቅት ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እና የንብረት ውድመት ማድረሱን የወረዳው የአመራር እና የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡…

በሽብርተኛው ህወሓት ውድመት የደረሰበት ከደብረዘቢጥ ጋሸና ያለው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽብርተኛው ህወሓት ከፍተኛ ውድመት የደረሰበት ከደብረዘቢጥ ጋሽና ያለው መካከለኛና ዝቅተኛ የኤሌክትሪክ አስተላለፊ መስመር ጥገና እየተደረገለት መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡ ጥገናው ከህዳር 24 ቀን 2014…

ፖላንድ የኢትዮጵያን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ እደግፋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የኢንተርኔት አስተዳደር ፎረም በፖላንድ እስተናጋጅነት እየተካሄደ ነው። ከፎረሙ ጎን ለጎን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከፖላንድ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የዲጂታል ፖሊሲ አማካሪ ሚኒስትር ክሪሺሽቶቭ ሹበርት ጋር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ባለፉት አራት ወራት ሊያሰባስበው ካቀደው 20 ቢሊየን ብር 25 ቢሊየን ብር በመሰባሰብ ነው የዕቅዱን 118…

የሲዳማ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መስተደድር ምክር ቤት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳደር ምክር ቤት በትናንትናው ዕለት በጀመረው ሰብሰባው በሶስት አጀንዳዎች ላይ የተወያየ ሲሆን÷ በዛሬው ዕለትም በማፅደቅ ተጠናቋል።…

“1 ሚሊየን ወደ ሀገር ቤት ” ጥሪ መልካም ምላሽ እየታየበት ነው- የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "1 ሚሊየን ወደ ሃገር ቤት "ጥሪ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵውያ ወዳጆች መልካም ምላሽ እያሳዩ መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በወቅታዊ ጉዳይ…