Fana: At a Speed of Life!

አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ቁጥጥር እየተደረገ ነው – የጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ በሰጡት መግለጫ÷ የኮቪድ 19 ስርጭት መቆጣጠር አለመቻሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙት ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባር በመገኘት የቅርብ አመራር እየሰጡ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙ ድሎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የኢትዮጵያ…

ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሶማሌ ክልል ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች አስረክቧል፡፡ ኮሚቴው በክልሉ አውጃብር እና ቡርቃ አካባቢዎች ያከናወናቸውን የሶላር የውሃ አቅርቦት ፕሮጀክቶች ነው ያስረከበው፡፡ በዚህም…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ህዳር 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን…

ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላት ተሸንፏል፤ ቀጣይ ስራችን ጠላትን መበተን እና መደምሰስ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ፣ የሚሰርቅ፣ የሚደፍር፣ለሴቶች ክብር የሌለው እና እራሱን አዋርዶ እኛንም ማዋረድ የሚፈልግ ነው…

በአፍሪካ ቀንድ የአርብቶ አደሮችን ስርአተ ምግብ ለማሻሻል ያለመ የፓናል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሶስተኛ ጊዜ በአፍሪካ ቀንድ የሚገኙ አርብቶ አደሮችን ስርአተ ምግብ ለማሻሻል ያለመ የፓናል ውይይት በጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡ በፓናል ውይይቱ ዓለም አቀፍና አገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅቶችን…

የምዕራባውያን አገራት በአፍሪካ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰልፍ በፕሪቶሪያ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያን አገራት በአፍሪካ ላይ የሚያደርጉትን ጫና የሚቃወም ሰልፍ በደቡብ አፍሪካ በፕሪቶሪያ ከተማ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ በፕሪቶሪያ ከተማ በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ተቃውሟቸውን ያሰሙ ሲሆን፤ ለኤምባሲውም ደብዳቤ አስገብተዋል።…

በሩብ ዓመቱ 73 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም ሩብ ዓመት 73 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ በ2014 ዓ.ም 407 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ…

በጦርነቱ ምክንያት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ የጥፋት ኃይሉ ህወሓት በፈጸመው ወረራ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ ከወር በፊት በነበረው መረጃ…

አሸባሪው የህወሃት ጁንታ ዳግም እንዲመለስና ንፁሃንን እንዲጨፈጭፍ አንፈቅድም-የሶማሌ ክልል ዲያስፖራ ማህበረሰብ

አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚኒሶታ እና አከባቢው የሚኖሩ የሶማሌ ክልል ተወላጆች እና ዲያስፖራ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን ሀገር የማዳን ትግል ድጋፋቸውን ገልፀዋል። ዛሬ ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች የተውጣጡ የዲያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ…