Fana: At a Speed of Life!

በጣሊያን የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጣሊያን ሚላን የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ ፡፡ በሰልፉ በርካታ ኢትዮጵያውያና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ጦር ግንባር መዝመት የድል ሞራል ነው – ዶ/ር በድሉ ወቅጅራ

አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ ጦር ግንባር መዝመት የድል ሞራል እንደሆነ መመህርና ደራሲ ዶክተር በድሉ ወቅጅራ ተናገሩ፡፡ ዶክተር በድሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ…

የሃዋሳ ከተማ 70 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃዋሳ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 70 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አሰባሰበ፡፡ ድጋፉ ሰንጋዎችን፣አልባሳት፣ የምግብ አይነትን ጨምሮ ሲሆን÷ ሀገርን ለመታደግ በግንባር እየተዋደቀ ላለው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች…

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡ ክፍለ ከተማው እስካሁን 157 ሚሊየን 365 ሺህ ብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፍ ማድረጉን የክፍለ ከተማው ዋና ስራ…

የጋሞ ልማት ማህበር ከ39 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የልማት ተግባራት አከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋሞ ልማት ማህበር በ9 ወራት ከ39 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ የልማት ተግባራት ማከናወኑ ተገለፀ፡፡ የልማት ማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ትግሉ ኃይሌ÷ በ 9 ወራት ልማት ማህበሩ ቁልፍ የልማት…

በአርሲ ዞን ”ኦሮሞ የሆንክ ከአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች ጋር ጥምረት የፈጠርክ ተመለስ” የሚል ስነ ስርአት እየተካሄደ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በአርሲ ዞን ከ5 ዞኖች የተወጣጡ አባገዳዎች እና ሀደ ሲንቄዎች በተገኙበት ''ኦሮሞ የሆንክ ከአሸባሪዎቹ ህወሃት እና ሸኔ ቡድኖች ጋር ጥምረት የፈጠርክ ተመለስ (ቆረ ዋሙ) " የሚል ስነ ስርአት እየተካሄደ ነዉ፡፡ ስነ ስርዓቱ…

‹ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ከማየት በላይ ውርደት ባለመኖሩ ትግል ላይ መሰዋት የተሻለ አማራጭ ነው›› –ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ከማየት በላይ ውርደት ባለመኖሩ መሞት ካለብን አሸባሪው ሕወሓትን ለማስቆም በሚደረግ ትግል ላይ መሰዋት የተሻለው አማራጭ መሆኑን የኢዜማ መሪና የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለኢትዮጵያ ፕሬስ…

ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት ተነሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከዛሬ ጀምሮ ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸው ተገለፀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ያወጣ ሲሆን ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ ሀገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት በመራው በሕወሓት መራሹ…

“የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ ግጭትን ይከላከላል”-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ “በአፍሪካ የሴቶች መሪዎች ኔትወርክ” ውይይትን በበይነ መረብ ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል። እንዲሁም “የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኪንሻሳ በተካሄደው የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአፍሪካ ወንድ መሪዎች በተገኙበት በኪንሻሳ የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ተካሂዷል፡፡ በኮንፈረንሱ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ“ለወንድነት የተሰጠቱ ባህሪዎች እንደ ጥንካሬ፣ ሊደርሺፕ፣ ድፍረት፣ ስሜትን የመግዛት፣ እርግጠኝነት ወዘተ...…