Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በሃገር ሉዓላዊነት እና የህዝብ አንድነት ላይ የሚቃጡ ድርጊቶችን እንደማይታገስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታን በተመለከተ የአቋም መግለጫ ሰጥቷል። በአቋም መግለጫው ÷ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ገለልተኛ ቢሆንም በሃገር ሉዓላዊነት እና የህዝብ አንድነት ላይ የሚቃጡ…

የደርሳ ጊታ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት ወረራ ፈፅሞ በቆየባቸው ቀናት ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አደአር ወረዳ የደርሳ ጊታ ነዋሪዎች የሽብር ቡድን የሆነው ህወሓት ወረራ በፈፀመባቸው ቀናት በሰው እና በንብረታቸው ላይ ከፍተኛ ጉዳት እና ውድመት ማድረሱን ተናገሩ፡፡ በአፋር ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ህወሓት…

ከማእድንና ነዳጅ ኩባንያዎች የተሰበሰበ 50 ሚሊየን ብር ለሶማሌ ክልል ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እየተንቀሳቀሱ ከሚገኙ ማእድንና ነዳጅ ኩባንያዎች የተሰበሰበ 50 ሚሊየን ብር ለሶማሌ ክልል ተበረከተ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በሶማሌ ክልል እየተንቀሳቀሱ ከሚገኙ…

የኢትዮጵያ የኩዌትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኩዌት አቻቸው ከሊፋ ሙሳዱ ሀማዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ÷ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት ላይ በጋራ መሰራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት…

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝት ቤጂንግ ለኢትዮጵያ ያላትን አጋርነት በተግባር ያረጋገጠችበት ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጉብኝት ቤጂንግ ለኢትዮጵያ መንግስት ያላትን አጋርነትና የጠበቀ ወዳጅነት ዳግም በተግባር ያረጋገጠችበት ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የዲፕሎማሲና የህግ…

የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት 4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል- የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ካቀደው 8 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ ውስጥ በመጀመሪያ ዙር 4 ሚሊየን ኩንታል ማስገባቱን የኢትዮጵያ ንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ ተጨማሪ 4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴ በሚቀጥሉት 15 ቀናት ወደ…

በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በኩዌት ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በኩዌት ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኩዌቱ ጠቅላይ ሚኒስተር ሼክ ሳባህ ካሊድ አልሃምድ አልሳባህ ጋር በኢትዮጵያና በኩዌት የሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብር…

የትምህርት ስርዓቱን ሃገር ገንቢ ለማድረግ ቁርጠኞች ነን-ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ስርዓቱን ሃገር ገንቢ ለማድረግ ቁርጠኞች ነን ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናገሩ፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እርስ በእርስ እንዳንተማመን ያደረገን ስርዓት ጊዜው አብቅቶ "ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም" ለማድረስ በሙሉ…