Fana: At a Speed of Life!

ለከተሞች የቱሪዝም መነቃቃት የኮሪደር ልማት ስራዎች የላቀ ፋይዳ አላቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች የሚከናወኑ የኮሪደር ልማት ስራዎች ከተሞችን ለስራና ለኑሮ ምቹ ከማድረግ ባሻገር የቱሪዝም ማዕከል እንዲሆኑ የላቀ ፋይዳ እንዳላቸው የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ። ሚኒስትሯ በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

ከደንበኞች ሂሳብ ወደ ራሱ ሂሳብ ገንዘብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ሂሳብ ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ በመቀነስ ወደ ራሱ ሂሳብ ያስተላለፈው ተከሳሽ በ14 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ወሰነ። የፍትህ ሚኒስቴር…

በሲዳማ ክልል የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በቅንጅት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የትምህርት ስብራትን ለመጠገን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር  በቅንጅት እየሰራ መሆኑን  የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ "ጥራት ያለው ትምህርት ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሃሳብ በሲዳማ ክልል 4ኛው የትምህርት ጉባኤ…

ሩሲያ ከዩክሬን ለተቃጣባት ጥቃት አጸፋ እንደምትሰነዝር ዛተች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ መንግስት ዩክሬን በአሜሪካ ሰራሽ አርሚ ታክቲካል ሚሳኤል ሲስተም የረጅም ርቀት ሚሳኤል በወታደራዊ አየር ማረፊያ ላይ ለሰነዘረችው ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ እንደሚሰምትሰጥ አስታወቀች። ሩሲያ ይህንን የገለጸቸው ዩክሬን ትናንት…

ተመድ በጋዛ አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም እንዲደረግና የታገቱ ሰዎች ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲለቀቁ የውሳኔ ሃሳብ አሳለፈ። ይህ የውሳኔ ሃሳብ በ158 ድምጽ ድጋፍ እና በ13 ድምጸ ተዓቅቦ…

የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣዕሙ ለየት ያለው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱን በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚስዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ተናገሩ። አምባሳደር ደዋኖ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የቻይና ቡና ኢንዱስትሪ ማህበር እና…

ሜታ ኩባንያ ለዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለገሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌስቡክ፣ ዋትስአፕ እና ኢንስታግራም እናት ኩባንያ የሆነው ሜታ ለተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት 1 ሚሊየን ዶላር ለግሷል። የገንዘብ ልገሳ የተደረገው የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ…

ዓመታዊ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 3ኛው ዓመታዊ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔውን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአማራ ክልል ከሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጋር በትብብር ማዘጋጀቱ ተመላክቷል፡፡ በዚህ…

2ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት በአዲስ አበባ መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በአዲስ አበባ ከተማ በዘመቻ መስጠት ተጀምሯል። ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታሕሣሥ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ቤት ለቤት፣ በትምህርት ቤት፣ በማሳደጊያ ቦታዎች እና በሌሎች ህጻናት በሚገኙባቸው…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስነ-ህዝብ ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ እየተካሄደ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ያዘጋጀው ክልላዊ የስነ-ህዝብ ምክር ቤት የምክክር ጉባዔ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነዉ። "የተመጠነ ቤተሰብ ለደስተኛ ኑሮና ለፍትሃዊ ተጠቀሚነት" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባዔ…