ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንነት ማደግ የውጭ ኢንቨስትመንት ለመሳብ የጎላ ፋይዳ ይኖረዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ማደጋቸው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ከመሳብ አንፃር ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተመላከተ፡፡
ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተለየ የፋይናንስ ስርዓትን ጨምሮ ከመደበኛ የኢኮኖሚ ህጎች በተለየ ሁኔታ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ…