የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ዜጎችን ማዕከል ያደረገ የህግ አፈፃፀም የለም – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Feven Bishaw Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ዜጎችን በተለየ መልኩ ማዕከል ያደረገ የህግ አፈፃፀም የለም ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ዓለም አቀፍ ተቋማትና ኤምባሲዎች ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ጋር ተያይዞ ቅሬታ እያነሱ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና አገርን ከጥፋት ለመታደግ መዘጋጀታቸውን የብርሸለቆ ምልምል ሰልጣኞች አስታወቁ Feven Bishaw Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ሙዚቃ እና ቴአትር ቡድን በብርሸለቆ መሰረታዊ ውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ35ኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞች የመድረክ ስራዎችን አቅርቧል፡፡ የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዘዥ ኮሎኔል ጌታቸው አሊ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲና የራሽያ ዩናይትድ ፓርቲ ግንኙነታቸው በሚጠናከርበት ዙሪያ መከሩ Feven Bishaw Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ እና በኢትዮጵያ የሩሲያ ፌዴሬሽን አምባሳደር ኢቨጌኒ ቴረኺን የብልጽግና ፓርቲና የሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲን ግንኙነት በሚጠናከርበት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በፓርቲዎቹ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ አንካራ አዲስ ተዋጊ ጄት ለማምረት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች Feven Bishaw Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አንካራ አዲሱን አምስተኛ ትውልድ ተዋጊ ጄት ለማምረት የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች። ሞስኮ የኔቶ አባል የሆነችውን ቱርክ አዲሱን ተዋጊ ጄት እንድታመርት ለመርዳት ዝግጁ መሆኗን የሩሲያ ወታደራዊ-ቴክኒካል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ሁለተኛ ደረጃ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ነው Feven Bishaw Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ሁለተኛ ደረጃ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በቻይና ፈርስት ሀይ ዌይ ኢንጂነሪንግ በተባለ የስራ ተቋራጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠላትን ግፍ ለማስቆም መከፈል የሚገባውን መስዋእትነት እንከፍላለን- የአማራ ሳይንት ሚሊሻዎች Feven Bishaw Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላትን ግፍ ለማስቆም መከፈል የሚገባውን መስዋእትነት እንከፍላለን ሲሉ የአማራ ሳይንት ሚሊሻዎች ተናገሩ፡፡ ሚሊሻዎቹ ጠላትን ለመደምሰስ የተሰጣቸውን ግዳጅ በጥሩ ሁኔታ እየተወጡ መሆኑን እና አሁንም የተሰጣቸውን ግዳጅ በብቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከዛሬ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ክትባት በዘመቻ መልክ ይሰጣል Feven Bishaw Nov 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከዛሬ ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለተከታታይ 10 ቀናት በዘመቻ መልክ እንደሚሰጥ ተገለፀ፡፡ በዚህም ክትባቱ እድሜያቸው 12 ዓመትና ከዚያን በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚሰጥ የአበባ ከተማ ጤና ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድል ዜና፦ የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣ ጠላት አብዛኛው ተደምስሰአብዛኛው ተደመሰሰ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 የድል ዜና፦ አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣ የጠላት ሃይል አዋይቱ ፍልውሃ ላይ አብዛኛው ተደምስሶ በርካቶች ተማርከዋል። ምንጮቻችን እንደገለጹት፥ የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውንት መስመር ቆርጦ ወደ ታች ጋይንት ለመግባት የሞከረው ጠላት ኪሣራ እየደረሰበት ነው Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ይርጋ ሲሳይ በተለይ ለአሚኮ እንደገለጹት ጠላት ከሰሞኑ በዳውንት መስመር አድርጎ በታች ጋይንት ወረዳ በኩል ቆርጦ ለመግባት ሙከራ አድርጓል። ይሁን እንጂ ሕዝቡንና የታጠቀውን ሃይል በማነቃነቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት አሁንም ዓለም አቀፍ ድንጋጌዎችን በመጣስ ታዳጊዎችን ለጦርነት እያሰለፈ ነው Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት አሁንም ዓለም አቀፍ የህጻናት ድንጋጌዎችን በመጣስ ታዳጊ ህጻናትን ለጦርነት እያሰለፈ እንደሚገኝ ተገለጸ። ቡድኑ በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ወረራ በተደጋጋሚ ታዳጊ ህጻናትን በጦርነቱ ሲማግድ…