የሀገር ውስጥ ዜና የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከክፍለ ከተማው ነዋሪዎች የተሰበሰበውን የገንዘብ እና የአይነት ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዞኑ ህዝብ ለህልውና ዘመቻ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ ሸዋ ዞን ህዝብ መንግስት በቅርቡ ያቀረበውን የክተት ጥሪውን በመቀበል ለህልውና ዘመቻው በጥሬ ገንዘብ ከ7 ነጥብ 4 ሚሊየን ብርና ሌሎች የአይነት ድጋፍ ማድረጉን አስተዳዳሩ አስታወቀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባቡ ዋቆ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና አልማ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በሽብርተኛው ህወሓት ምክንያት ከወሎ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በተመሳሳይ በአዲስ አበባ የየካ ክፍለ ከተማ የአማራ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሼህ ሰኢድ ሁሴን የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሱመያ መስጅድ ለረጅም አመታት ኢማም ሆነው ያገለገሉት እና ታላቅ የሃይማኖት አባት የሆኑት የሼህ ሰኢድ ሁሴን የቀብር ስነ ስርዓት ተፈጸመ። ሼህ ሰኢድ በሆስፒታል ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው፥ በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በተሳካ ሁኔታ ግዳጁን እየፈጸመ ይገኛል- ብ/ጄ ተስፋዬ ረጋሳ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር የተሰለፈው የአገር መከላከያ ሰራዊት ግዳጁን በተሳካ ሁኔታ እየፈጸመና በጠላት ላይ ድል እየተቀዳጀ መሆኑን ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ ገለጹ። በወሎ ግንባር ከሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አዛዞች አንዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር እና አልማ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በሽብርተኛው ህወሓት ምክንያት ከወሎ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በተመሳሳይ በአዲስ አበባ የየካ ክፍለ ከተማ የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 3፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና በህልውና ዘመቻው ለተጎዱ ወገኖች ደም ለግሰዋል፡፡ ደም የመለገስ መርሃ ግብሩ የህልዉና ዘመቻዉ ከተጀመረ የአሁኑ ለ3ተኛ ጊዜ የተከናወነ ሲሆን÷ በፍትህ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሬውተርስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን አስመልክቶ ያወጣው ዘገባ ፍጹም ስሕተት ነው – መንግስት ኮሙዩኒኬሽን Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሬውተርስ በኢትዮጵያ የጸደቀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አስመልክቶ ያወጣው ዘገባ ፍጹም ስሕተት መሆኑን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዜጎች ከመታወቂያ ባሻገር እንደ መንጃ ፈቃድ፣ የሥራ ቦታ መታወቂያ እና ፓስፖርትን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ብሪታኒያ በትብብር መስራት የሚችሉባቸውን ጉዳዮች በመለየት ድጋፍ እናደርጋን-የብሪታኒያ አምባሳደር Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ በኢትዮጵያ ከብሪታኒያ አምባሳደር ዶክተር አላሰቴይር ማክፌይልን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ዶክተር በለጠ ኢትዮጵያና ብሪታኒያ የረጅም ዘመናት የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ ቤቶች በሦስት ወራት ለማስረከብ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚቀጥሉት ሦስት ወራት ዕጣ የወጣባቸውን 68 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለዕድለኞች ለማስረከብ እየሰራ መሆኑን ገለፀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት በመዲናዋ ዕጣ ወጥቶባቸው…