Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል እናቶች በህልውና ዘመቻው ከመከላከያ ሠራዊት ጎን መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል እናቶች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ እየተደረገ በሚገኘው የህልውና ዘመቻ ከመከላከያ ሠራዊት ጎን መሠለፋቸውን ገለፁ፡፡ የክልሉ የብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተወያዩ ሲሆን÷ ቡድኑ ህዝብን ለማሸበር…

በግብርና ምርት ያለውን አቅም ለመጠቀም የቅዝቃዜ ሰንሰለቱን የጠበቀ ምርት ማቅረብ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ምርት ያላትን እምቅ አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል የቅዝቃዜ ሰንሰለቱን የጠበቀ ምርት ለገበያ ማቅረብ ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ። በተለይም አቮካዶን በፍጥነት ለሚፈለገው ገበያ ማቅረብ የምርት ብክነትን ከማስቀረቱም በላይ…

ኦቢኤን ለመከላከያ ሰራዊት እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቢኤን በአፋር ግንባር ለሚገኘው የአገር መከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የእርድ እንስሳትና የምግብ ድጋፍ አደረገ። በዚህም ለተፈናቃዮች 400 ኩንታል ስንዴ ሲለግስ ለሰራዊቱ ደግሞ 15…

በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሚሊየን ብር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌ ከተማ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 5 ሚሊየን ብር መያዙን የወረዳው ፖሊስ የወንጀል መከላከል ዲቪዥን አስተባባሪ ዋና ሳጅን በዳሶ ጉደታ ገለፁ፡፡ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ብር የተያዘው…

በአማራ ክልል ከ100 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት አመት ከ100 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ ለማልማት መታቀዱ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ሀይለማርያም ከፍያለው እንደገለጹት÷ በክልሉ 229 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ…

ብዛት ያለው ወርቅና ጌጣጌጥ በህገ ወጥ መንገድ ተከማችተው ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በተደረገው ብርበራ ከስምንት ኪሎ ግራም በላይ ወርቅና የብር ጌጣጌጥ ተከማችተው መገኘታቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…

147 ሺህ ደረጃውን ያልጠበቀ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ማራቶን ሞተርስ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ መጋዘን ውስጥና በመኪኖች ላይ የተከማቸ በርካታ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መያዙን አስታወቀ፡፡ ደረጃውንና ጥራቱን…

በጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ ንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይቶች በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ተያዙ፡፡ በቤተ ክህነቱ ግቢ በሚገኝ የንብረት ግምጃ ቤት…

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚንቀሳቀሱ የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይልና ከሚሊሻ አባላት ጋር በመቀናጀት በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚንቀሳቀሱ የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ ሰሞኑን የተቀናጀ እርምጃ መውሰዱን የፌደራል ፖሊስ ገለፀ፡፡ በተካሄደው የማጥቃት…

የሁለት ሚሊየን ኩንታል ስኳር ግዥ ተፈጽሟል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር አቅርቦት እጥረትን ለማሻሻል የሁለት ሚሊየን ኩንታል የስኳር ግዥ መፈፀሙን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድ ዕቃዎች ዋጋ ጥናትና ክትትል ቡድን መሪ አቶ አሸናፊ ማሙየ እንደገለጹት÷ ከውጭ ሀገር ግዥ…