የሀገር ውስጥ ዜና የደረሱ ሰብሎችን ብክነት ለመቀነሰ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደረሱ ሰብሎችን ብክነት በቀነሰ መልኩ መሰብሰብ ላይ ትኩረት ተሰጥቶት ሊከናወን እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ በ2013/14 ምርት ዘመን የመኸር ወቅት እርሻ ስራ ከ12 ነጥብ 77 ሚሊየን ሄክተር በላይ መሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የተውጣጡ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች በህግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው የሠራዊት አባላት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ ። በቢሾፍቱ የመከላከያ ኮምፕሪሔንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃረሪ ጤና ቢሮ ለመከላከያ ሰራዊት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ለመከላከያ ሰራዊት የሚሆን ግምቱ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የተለያየ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ተገኝተው÷ በአገር ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግ ኽምራ ዞን የሽምቅ ውጊያው ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ዞን ሽብርተኛው ህወሓት የከፈተውን ወረራ ለመቀልበስ የወገን ጦር ዳህና እና ዝቋላ በተባሉ ሁለት ግንባሮች በወራሪው ሀይል ላይ የተጠናከረ የማጥቃት እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተገለጸ። ከአካባቢው ምንጮች ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት አሰባሰበ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው የሚሆን ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት በማሰባሰብ አስረከበ፡፡ የወረዳው አስተዳደር ለህልውና ዘመቻው ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ለማሰባሰብ አቅዶ እስካሁን 6…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ አረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለፀች Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጀማል አብደላ ጋር ተወያዩ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ የውሃውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች የህወሓትና ሸኔን እኩይ ድርጊት አወገዙ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምእራብ ኦሞ ዞን የህልውና ዘመቻን የሚደግፍ እና የአሸባሪዎቹን የህወሓትና ሸኔን ተግባር የሚቃወም ሰልፍ በጀሙ ከተማ ተካሄደ ፡፡ የዞኑ ነዋሪዎች አሸባሪው የህወሓት ቡድን እያደረሰ የሚገኘውን ቁሳዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ህይወቱን ሳይሰስት ለኛ መኖር ለሚዋደቀው ሠራዊት ምግብ ማቅረባችን ከሚጠበቅብን ጥቂቱ ኃላፊነታችን ነው”- የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው ህወሓትን ለመደምሰስ ግንባር ለተሰለፈው ሕዝባዊ ሠራዊት ደጀን ሆነው እየሠሩ መሆናቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ተናግረዋል። የቀወት ወረዳ ነዋሪዎች አንድ ህይወቱን ሳይሰስት እየሰጠን ላለው ሠራዊት ደጀን መሆናችን ቢያንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኒውዚላንድ በአፍሪካ ህብረት ለሚደረገው የህዳሴ ግድብ ድርድር ያላትን ድጋፍ ገለጸች Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒውዚላንድ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገው ድርድር ውጤት ያመጣል ብላ እንደምታምን በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ህብረት የኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል አፕተን ገለጹ። አምባሳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሠልፍ በቦንጋ ከተማ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሠልፍ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ተካሄደ፡፡ በተካሄደው ሰልፍ ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎችና ከከተማ አስተዳደሩ የተውጣጡ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን ከዞኑ መንግስት ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ…