የሀገር ውስጥ ዜና እየተደማመጥንና እየተባበርን አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው – የሰንበቴ ከተማ ነዋሪዎች Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እርስ በእርስ በመደማመጥና በመተባበር አካባቢያችንን በንቃት እየጠበቅን ነው ሲሉ የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ገለጹ። በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰንበቴ ከተማ ወጣቶች ለኢዜአ እንደገለጹት÷ አካባቢያቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ እያደረገ ያለው ሙከራ አይሳካም – መንግስት ኮሙኒኬሽን Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በህዝብ የተመረጠን መንግስት በመገልበጥ አገሪቱን መንግስት አልባ እና የትርምስ ቀጠና ለማድረግ ዘርፈ ብዙ የሽብር ድርጊት መፈጸሙን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዲኤታዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ ተገቢነት የሌላቸው ምንጮች እየተጠቀሱ የፈጠራ ዜናዎች ይሰራሉ -ኢሃም አሊቭ Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በኢትዮጵያ ላይ ተገቢነት የሌላቸው ምንጮች እየተጠቀሱ የፈጠራ ዜናዎች ይሰራሉ” ሲሉ የአዘርባጃን ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊቭ ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን በተመለከተ የሚሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላት አማራን አጥፍቶ ኢትዮጵያን ካላፈረሰ አያርፍምና ሁላችንም በአንድነት እንነሳ – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በተመለከተ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ መግለጫ ሰጥተዋል ፡፡ ሃላፊው በዚህ ወቅት እንደገለጹት ÷ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አሁን ያለንበት የህልውና ዘመቻ በድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ነዋሪዎች የኮቪድ 19 ክትባት ሊሰጥ ነው Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ቀናት ውስጥ ለ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ነዋሪዎች የኮቪድ 19 ክትባት ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከህዳር 8 እስከ 17 ቀን 2014 ዓ.ም በዘመቻ የሚሰጠውን ክትባት እድሜያቸው ከ12 አመት በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ ወጣቶች ተደራጅተው ከተማቸውን እየጠበቁ ነው Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ27 ሺህ በላይ ወጣቶች ተደራጅተው የከተማቸውን እና የአካባቢያቸውን ሰላም እና ፀጥታ በመጠበቅ ላይ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስልጤ ዞን ተከስቶ የነበረውን ዋግ ሳይስፋፋ መከላከል ተችሏል Feven Bishaw Nov 11, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ በስንዴ ላይ ተከስቶ የነበረው ዋግ ሳይስፋፋ መከላከል መቻሉን የወረዳው እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ መሃመድ አህመዲን ዋግ በተከሰተበት 271 ሄክታር ማሳ ላይ የኬሚካል ርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና አንድነት እንዲከበር ያላትን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋገጠች Feven Bishaw Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተጠሪ አና ኢቭስቲኒቫ የፀጥታው ምክር ቤት የአፍሪካን ሰላም እና ደህንነትን አስመልክቶ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ሀገራቸው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለማስጠበው ያላትን ቁርጠኛ አቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳር ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የህዳር ወር የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ንግድና ቀጠናዊ ትስስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
ስፓርት ኢትዮጵያ የሴካፋ ውድድር ሻምፒዮን ሆነች Feven Bishaw Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዙሩ ካደረጋቸው 4 ጨዋታዎች ሁሉንም በአሸናፊነት በማጠናቀቅ ሻምፒዮን ሆነ ። ብሄራዊ ቡድኑ 12 ነጥብ በመያዝ 12 ነጥብ ካለው ዩጋንዳ አቻው ጋር የመጨረሻውን የዋንጫ ጨዋታ በዛሬው ዕለት…