የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ የኢትዮጵያን የሪፎርም ስራዎች እንደምትደግፍ ገለፀች Feven Bishaw Dec 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴንማርክ የኢትዮጵያን የሪፎርም ስራዎች ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን ገልፃለች፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከዴንማርክ የገንዘብ ሚኒስትር ኒኮላይ ዋመን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አህመድ ሺዴ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት Feven Bishaw Dec 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ለሚገኘው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መሳካት በሚዲያው ዘርፍ ላበረከተው አስተዋፅኦ የዕውቅና ሰርተፊኬት ተበረከተለት። "ሀገራዊ መግባባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከዴንማርክ የገንዘብ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Dec 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)ከዴንማርክ የገንዘብ ሚኒስትር ኒኮላይ ሃልቢይ ዋመን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በአየር ንብረት እና አለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሪፎርምን አስመልክቶ ምክክር ማድረጋቸውን ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሩ የምስረታ ቀን በመስዋዕትነት የፀናውን ሀገር ለመጠበቅ ዳግም ቃል መግባት እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮሩ የምስረታ ቀን መስዋዕትነት የከፈሉ ጀግኖችን መዘከርና በመስዋዕትነት የፀናውን ሀገር ለመጠበቅ ዳግም ቃል መግባት እንደሚገባ ተገለፀ። የተወርዋሪ ኮከብ ኮር የሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር በተለያዩ ዝግጅቶች መከበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋሙ በአለም ተፎካካሪቱን ለማጠናከር ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ነው-ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) Feven Bishaw Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፎካካሪቱን ለማጠናከር ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት አይነተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ፊልም ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው Feven Bishaw Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የብሪክስ ፊልም ፌስቲቫል ማስጀመሪያ የሆነው የኢትዮ-ቻይና የፊልምና ቴሌቪዥን ፌስቲቫል በመጪው ወር በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ጎፍ ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጉባኤው በጫካ የቀሩ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላት ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጡ ጥሪ አቀረበ Feven Bishaw Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጫካ የቀሩ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላት ወደ ሰላማዊ አማራጭ እንዲመጡ ጥሪ አቀረበ። በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሰላም ስምምነት በመፈጸማቸው የሰራዊቱ አባላት ወደ ካምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል 2ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ጀመረ Feven Bishaw Dec 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ሁለተኛ ዙር የፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ) ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሄደ፡፡ ክትባቱ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጨምሮ በሁሉም ወረዳዎች እና ከተሞቸ 160 ሺህ ለሚጠጉ ሕጻናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅን ጨምሮ ሶስት አዋጆች ፀደቁ Feven Bishaw Dec 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባ የሪል ስቴት ልማትና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታ አዋጅን ጨምሮ ሶስት አዋጆችን መርምሮ አፅድቋል። የኢትዮጵያ ሕንፃዎች አዋጅ በነባሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጤት ማስመዝገብ የማይችሉ የትምህርት ቤት አመራሮች በአመራርነት መቀጠል እንደማይችሉ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 3, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት ሶስት አመታት ውስጥ ውጤት ማስመዝገብ የማይችሉ የትምህርት ቤት አመራሮች በአመራርነት መቀጠል እንደማይችሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ…