የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በሩብ አመቱ ከ36 ሺህ ለሚበልጡ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ አመት ለ36 ሺህ 764 ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በመጀመሪያው ሩብ አመት ወደ ስራ ከገቡ የተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ለ14 ሺህ 396 ዜጎች የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላት ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አባላትን ለመሰየም የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፀደቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድን፤ አቶ ለማ ተሰማ - በሰብሳቢነት ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ- በምክትል ሰብሳቢነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ6 ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የእብናት ወረዳ ዘማቾች ሽኝት ተደረገላቸዉ Feven Bishaw Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ነዋሪዎች የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ቡድን ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። አሸባሪውና ወራሪው ቡድን በአማራ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና መከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰሜን እዝ በሽብርተኛው ህወሃት ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት ነገ ታስቦ ይውላል Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን እዝ በሽብርተኛው ህወሃት ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት ነገ ጥቅምት 24 ቀን ታስቦ ይውላል፡፡ በጉዳዩ ዙሪያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራን÷ ድርጊቱ የጭካኔ ጥግ ማሳያ የታሪካችን ጥቁር ገፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ጉዟችን በጁንታው መሰሪ ተንኮልና ተላላኪዎች አይደናቀፍም -አቶ ከድር ጁሀር Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ጉዟችን በጁንታው መሰሪ ተንኮልና ተላላኪዎች አይደናቀፍም ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ገለፁ፡፡ ከንቲባው ኢትዮጵያ በከሀዲው ጁንታ እየተወጋች ነው ፤በጁንታው አዛውንት ፣ ሴቶች ፣ ህጻናት ፣ ወጠቶች ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደ በግ የታረደዉን የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችንን አንረሳውም !- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ወገኔ' ብሎ ባገለገለው አካል እንደ በግ የታረደዉን፤ በክፉዎች ፅዋ ግብዣ መርዝ የተጋተዉን የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታችንን መቼም አንረሳውም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ለ 2 አስርት አመታት 'ወገኔ'…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ፣ ከሱዳንና ከደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ዶክተር ኦስማን ዲዮን እና ባልደረቦቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም ወይዘሮ ጫልቱ በኢትዮጵያ የከተሞችን መሰረተ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብሮ ለመሥራት ያሉንን ዕሴቶች ተጠቅመን አገራችንን እናሳድግ – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያውያን አብሮ ለመሥራት ያሉንን ዕሴቶች ተጠቅመን አገራችንን በጋራ እናሳድግ ሲሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና እንደ ሃገር የመጣብንን አደጋ አንድ ሆነን እንመክተዋለን- የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት Feven Bishaw Nov 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሃገር የመጣብንን አደጋ አንድ ሆነን እንመክተዋለን ሲል የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ገለፀ፡፡ ይህ ጠላት በአፋርና በአማራ ክልሎች ላይ ወረራ ይፈፅም እንጂ በከፍተኛ የበቀልና የጥላቻ ስሜት የመጣ የመላው ኢትዮጵያውያን ጠላት…