Fana: At a Speed of Life!

የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የሚያስገነባው የአይነስውራን ት/ቤት ተጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ፅህፈት ቤታቸው እያስገነባ ያለውን የአይነስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል፡፡ ጽህፈት ቤቱ በ400 ሚሊየን ብር የሚያስገነባው ትምህርት ቤት 320 አይነስውራንን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን÷ ለአይነስውራኑ…

የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ክልሉ ላስተላለፈው ጥሪ የሚያበረታታ ምላሽ አሳይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ክልሉ ላስተላለፈው ጥሪ የሚያበረታታ ምላሽ ማሳየታቸውን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ገለፀ፡፡ የባህር ዳር ከተማ ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው ከተማ…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከዋግኸምራ ዞን ተፈናቅለው በእብናት ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማህበሩ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር በመተባበር ነው…

ከአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የተላለፈ የአስቸኳይ ጥሪ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትህነግ አሸባሪና ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል ሕዝቦች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት እየፈፀመ ህዝቡን እየገደለና እያዋረደ፤ ንብረቱን እየዘረፈ፣ እያወደመ እና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጨረሻ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ነው፡፡ ይህንን በተጨባጭ እየገጠመን…

በአማራ ክልል የሩዝ ምርታማነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች የሚበረታቱ ናቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ምርታማነትን ለማሳደግ የተሻሻሉ የሩዝ ዝርያዎች ምርጥ ዘር እየተባዛ መሆኑን በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢኒስቲትዩት የማህበራዊ ምጣኔ ሀብትና የግብርና ኤክስቴንሽን ተማራማሪ አቶ ሙሉጌታ አለማየሁ ተናገሩ፡፡ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች…

አሸባሪውን መንጋና ተላላኪዎቹን በጋራ ክንድ እንዋጋ!

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ወራሪው የሕወሓት የሽብር ቡድን ያለውን ኃይል ሁሉ አሰባስቦ ወደ ወሎ ግንባር የመጣበት ዋነኛ ዓላማ በግልጽ ይታወቃል። ይህ መንጋ ዋና ዓላማው ከተማዋን ለመዝረፍ ብሎም ከመከላከያ ኃይላችን ከባድ መሣሪያን ለማግኘት ነበር። መሥዋዕትነትን…

ክልሉ በመኸር ወቅት የጀመረዉን ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል አስፈላጊዉ ድጋፍ ይደረጋል- አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በመኸር ወቅት የጀመረዉን ስራ በበጋ የመስኖ ስራም አጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ገለፁ፡፡ በሶማሌ ክልል በፋፈን ዞን አሮሬስ ወረዳ በኩታ ገጠም እርሻ የለማ የስንዴና የማሽላ ማሳዎች…

የመከላከያ ሰራዊቱ  ዛሬም  ከፍተኛ  ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱ  ዛሬም  ከፍተኛ  ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል  ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በደሴ ግንባር የተከሰተውን ሁኔታ በማስመልከት ለጋዜጠኞች ማብራሪያ የሰጡት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሼህ ሐሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ፣ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማና የክልሉ የጤና ቢሮ ሐላፊ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼህ ሐሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል ጎበኝተዋል ። በጉብኝታቸውም የሲቲ እስካን ፣የእናቶችና ህፃናት የኩላሊት እጥበት አገልግሎት…

አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዝግጁ ነን- የደንቢያ ወረዳ አርሶ አደሮች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን መንግስት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የሰራባ ዳብሎ ቀበሌ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ አሸባሪው…