የሀገር ውስጥ ዜና ግጭቶች ባሉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በመቐለ ፣ በአዲግራት፣በአክሱም ፣በራያና በወልድያ ዩኒቨርስቲዎች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራንን ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊ ለመመደብ እንዲያስችል እንዲመዘገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚህም በዩኒቨርሲቲዎቹ ሲስተምሩ የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል ተመታ Feven Bishaw Oct 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል መመታቱ ተገለፀ፡፡ ተቋሙ በርካታ የቡድኑ አባላት ለሸብር ተልእኮ ተመልምለው የሚሠለጥኑበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለድርሻ አካላት የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት የቁጥጥር ስራን እናጠናክራለን አሉ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት የቁጥጥሩን ስራ እንደሚያጠናክሩ ባለድርሻ አካላት ተናገሩ። የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኮንትሮባንድን መከላከል በሚቻልበት ዙሪያ በሐረር ከተማ ከባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የመምህራን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 •መምህራን ለሀገር ዘላቂ ሰላም የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህራን ለሀገር ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የጠላትን ሴራ ማክሸፍ ይገባል -ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድኑ የሚነዛውን የሃሰት ወሬ ባለመስማት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የጠላትን ሴራ ማክሸፍ እንደሚገባ ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ ተናገሩ። ቡድኑ ከሀገር ማፍረስ ተግባሩ በሻገር ልዩነትን በመፍጠር ዜጎችን እርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ከ480 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚካሄዱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከ480 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች ዛሬ በከተማ አስተዳደሩ የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተጎበኙ፡፡ የልማት ፕሮጀክቶቹ በከተማው የሚገኙ ከ6 ሺህ በላይ ወጣቶችን የስራ እድል ተጠቃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ከሀሰተኛ መረጃዎች እራሱን እንዲጠብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ያልተረጋገጡ መረጃዎችና በአንዳንድ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ተቋማት ስም ሆን ተብሎ ከሚተላለፉ ሃሰተኛ መረጃዎች እራሱን መጠበቅ እንደሚገባው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በሀገሪቱ መረጋጋት እንዳይኖርና በየአካባቢው ያለው ህብረተሰብ እንዲሸበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር መቅደስ ዳባ የሕክምና ሽልማትን አሸነፉ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር መቅደስ ዳባ በማኅጸንና ጽንስ ሕክምና ባደረጉት ምርምርና አስተዋጽዖ በሴቶች ዘርፍ የዓለም የጽንስና ማኅፀን ሕክምና ሽልማትን አሸነፉ። የዓለም የጽንስና ማህጸን ሕክምና ፌዴሬሽን በጽንስና ማኅጸን ሕክምና በዓለም ዓቀፍ እንዲሁም በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀርመን ኩባንያዎችን በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ያለመ የምክክር መድረክ ተከናወነ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን ግዙፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ በስፋት ኢንቨስት እንዲያደርጉ ያለመ የምክክር መድረክ በበይነመረብ ተካሂዷል። የምክክር መድረኩን የጀርመን- አፍሪካ የቢዝነስ ማህበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በጀርመን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማድረግ ቁርጠኛ ናት – አምባሳደር ጊታ ፓሲ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ጠንካራ ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቁርጠኛ መሆኗን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ አስታወቁ። በአምባሳደሯ የተመራ ሉዑክ ዛሬ የሃዋሳ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝቷል።…