የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ለአፍሪካ ሃገራት ስልጠና መስጠት ሊጀምር ነው Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ባስገነባው የስልጠና ማዕከል የመሪነት ክህሎት የተሰኘ ስልጠና ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ከኬንያ የሚመጡ ሠልጣኞችንም በሚቀጥለው እሁድ ይቀበላል ነው የተባለው፡፡ ከጥቅምት 22 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሁለት ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ የዘረፉ ሶስት ተጠርጣሪዎች ተያዙ Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ )ከ2 ሚሊየን ብር በላይ ከባንክ የዘረፉ ሦስት ተጠርጣሪዎች ወንጀሉን በፈፀሙ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑንም ተገልጿል፡፡ የተደራጁ ዘራፊዎች ጥቅምት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሲሰጣቸው የቆዩ ሰባት አገልግሎቶች በክልልና በከተማ አስተዳደሮች ሊሰጡ ነው Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም በፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን በኩል ሲሰጡ የነበሩ ሰባት አገልግሎቶች በክልልና በከተማ አስተዳደሮች እንደሚሰጡ ገለጸ። ሚኒስቴሩ ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ የክልል እና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእብናት ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እየተደረገ ነው Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ16 ሺህ በላይ ሰዎች ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ድጋፉ የቤት ውስጥ መገልገያ እና መጠለያ ቁሳቁስ መሆኑን ከኮሚቴው ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ያስመርቃል Feven Bishaw Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለ66ኛ ጊዜ ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ነገ እንደሚያስመርቅ ተገለጸ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 4 ሺህ 47 ተማሪዎችን እንደሚያስመርቅ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍና ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጅቡቲ ከተመድ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከተባበሩት መንግስታት ተጠሪ ኤሪክ ኦቨርቬስት ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ብርሃኑ በዚህ ወቅት ስለ ኢትዮጵያና ጂቡቲ ታሪካዊ፣ ስትራቴጂያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ገለፃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡና ፍሬ በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ ቡና አብቃይ ቦታዎች ተከስቷል Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡና ፍሬ በሽታ በደቡብ ኢትዮጵያ አንዳንድ የቡና አብቃይ ቦታዎች መከሰቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ምክክር ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈቶ ኢሲሞ ÷ ወቅቱን ጠብቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ቀንድ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የፋይናንስ ሚኒስትሮች ውይይት በበይነ መረብ ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እንደገለፁት፥ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት በትራንስፖርት፣ በንግድ፣ በገጠር ፋይናንስ፣ በመጠጥ ውሀ አቅርቦት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ጥራት ችግርን ለማሻሻል በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከከፍተኛ ትምህርት አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን እና የትምህርት አሰጣጥ ሂደቱን ለማዘመን መንግስት ትኩረት እንደሚሰጥ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከቀይ መስቀል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ፕሬዚዳንት ፒተር ሞረር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አስቸኳይ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው ዜጎች ዙሪያ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ፕሬዚዳንቷ…