የሀገር ውስጥ ዜና የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከሃንጋሪ ዩኒቨርሲቲ ጋራ በትብብር ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ከሃንጋሪ የግብርና እና ህይወት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ ጥቅምን በዓለም አቀፋዊ አካዳሚክ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ሁለቱም ተቋማት በምርምር፣ በትምህርት እና በመምህራን ልማት ዙሪያ ተባብረው ለመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የበለጸገች ኢትዮጵያን ለማየት የሚዲያ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም የልማትና የዴሞክራሲ ትልሞችን እውን በማድረግ የበለጸገች ኢትዮጵያን እንድናይ የሚዲያ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ከሚዲያ አካላት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የውውይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ 4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በኮቪድ -19 ተይዘዋል Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ 4 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በኮቪድ 19 ሲያዙ 227 ሰዎች ደግሞ ህይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ። ኢንስቲትዩቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው በሳምንቱ 139 ሰዎች ለፅኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተራድኦ ተቋማት ስም የሚንቀሳቀሱ ተቋማት በሃገር ሉዓላዊነት ላይ ተጽእኖ እንዳያደርሱ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል -ምሁራን Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በተራድኦ ተቋማት ስም የሚንቀሳቀሱ ተቋማት በሃገር ሉአላዊነትና አንድነት ላይ ተጽእኖ እንዳያደርሱ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲሉ የህግና የታሪክ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራና በአፋር ክልሎች ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና በአፋር ክልሎች በአሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሳቢያ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ በሌሎች የአገሪቷ ክፍሎች በተፈጥሯዊ አደጋ ለተፈናቀሉና ለችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ወሎ ዞን ሰርጎ በገባባቸው ስፍራዎች አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ ነው Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በደቡብ ወሎ ዞን ሰርጎ በገባባቸው ስፍራዎች ላይ አይቀጡ ቅጣት እየተቀጣ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ በሀገር መከላከያ ሰራዊቱ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተሞች ፅዳትና ውበት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል ተባለ Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበበባ፣ጥቅምት 16፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት የቤቶችና የከተማ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሄኖስ ወርቁ÷ ከተሞች በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና አረንጓዴ ልማት ስራ ላይ ሊያተኩሩ ይገባል ብለዋል፡፡ ቆሻሻ ሃብት ነው ያሉት አቶ ሄኖስ÷ሚኒስቴሩ ከከተሞች ቆሻሻ ኮምፖስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 478 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጃፓን መንግስት ለኢትዮጵያ 478 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉንም በጤና ሚኒስቴር በኩል ማድረጉ ታውቋል፡፡ ድጋፉ ተንቀሳቃሽ ኤክስሬይ ማሽን፣ አልትራሳውንድ፣ የሆስፒታል አልጋዎች እና ሌሎች የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የከተማና መሰረተ-ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር አላስታር ማክፋይል ጋር በተለያዩ አገራዊ የልማት ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው በተለይም በአሁኑ ወቅት መንግስት በከተሞች የሚታየውን የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ዎዳ የብረት ኢንዱስትሪን ጎበኙ Feven Bishaw Oct 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ፣ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እንዲሁም የሚመለካታቸው አካላት ዎዳ የብረት ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱም በኋላ ሃላፊዎቹ ከፋብሪካው አመራሮች ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን÷ በምርት ሂደት…