Fana: At a Speed of Life!

አራተኛው የቻይና የንግድ ትርኢት ለኢትዮጵያ ቡና ግብይት ሰፊ እድል ይዞ መጥቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አራተኛው ዙር የቻይና የውጭ ንግድ ትርኢት ለኢትዮጵያ የቡና ግብይት ሰፊ እድል ይዞ መምጣቱ ተነገረ። በኢትዮጵያ ትልቁ የቡና አምራችና ላኪ ቅርንጫንፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ እስራኤል ደገፋ ከሺንዋ ጋር በነበራቸው ቆይታ ድርጅታቸው በትርኢቱ በመሳተፍ…

ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዮገን የ2014 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ ሆነች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕየጎን የ2014 ቶታል ኢነርጂ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የክብር እንግዳ እንደምትሆን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አስታወቀ። አትሌት ፌዝ ኪፕየጎን በ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር በሪዮ እና ቶኪዮ ኦሊምፒክ አሸናፊ መሆኗ…

አቶ ደመቀ መኮንን በውጭ ሃገራት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአሜሪካ እና ካናዳ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በዋናነት ወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ እና በዚህ ፈታኝ…

የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሰራዊት አባላት ለተማሪዎች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምት ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚኖሩ ተማሪዎች የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሰራዊት አባላት የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ፅህፈት ቤት ሀላፊ ኮሎኔል ቢረሳው ሽፈራው ÷ ሰራዊቱ ግዳጁን በሚወጣበት…

የሱዳንን የሽግግር መንግስት ህጋዊ መሰረት ለመናድ የሚደረግ ማናቸውንም ሙከራ እናወግዛለን-ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን አሁን ላይ በተፈጠረው ሁኔታ የሀገሪቱን የሽሽግር መንግስት ህጋዊ መሰረት ለመናድ የሚደረግ ማናችውንም ሙከራ በጥብቅ እንደሚያወግዝ የምሥራቅ አፍረካ በይነ መንግስታት የልማት ድርጅት (ኢጋድ) ገልጿል።   የኢጋድ ዋና…

ወጣቱ በአባቶቹ መስዋዕትነት የተረከባትን ሀገር በክብር ለቀጣይ ትውልድ ማስረከብ አለበት – የኦሮሚያ ክልል ወጣት አደረጃጀቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በአባቶቹን መስዋዕትነት የተረከባትን ሀገር በክብር እና በብልጽግና ለቀጣይ ትውልድ ማስረከብ አለበት ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ወጣት አደረጃጀቶች ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ወጣቶት አደረጃጀቶች ፣የወጣቶች ፌዴሬሽን እና የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ…

በጉራፈርዳ ወረዳ ተፈጥሮ የነበረውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል ዕርቀ ሠላም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በቤንች ሸኮ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ተከስቶ የነበረውን የሠላምና የፀጥታ ችግር በአካባቢው ባህል መሠረት በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የዕርቀ ሠላም ስነ-ስርዓት ተካሄደ። ባህላዊው የዕርቀ ሠላም ስነ ስርዓት፥…

ስንተባበር ሸክማችን ይቀላል-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍል ከተማ ወረዳ 8 በክረምት በጎ ፍቃድ እድሳት የተደረገላቸውን 69 የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረክበዋል። ይህን ተከትሎ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ…

በምእራብ ግንባር በማይጠብሪ የሚገኘው የአሸባሪው ህወሓት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በአየር ተመታ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 14፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በምዕራብ ግንባር ማይጠብሪ የሚገኘው የአሸባሪው ህወሓት ማሠልጠኛ እና የሰው ኃይል ማደራጃ በአየር ኃይል መመታቱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ …

በጎንደር ከተማ ህግ ተላልፈዋል የተባሉ 53 የፀጥታ አካላት እንዲጠየቁ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ህግ ተላልፈዋል የተባሉ በ53 የፀጥታ አካላት እንዲጠየቁ መደረጉን የጎንደር ከተማ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ገለፀ። የመምሪያው ኃላፊ አቶ ፋሲል ሰንደቁ ÷ በከተማዋ የእገታ ወንጀል፣ ህገ ወጥ የጥይት ተኩስና ተጀራጅቶ ዘረፉ ዋና ዋና…