Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሪከርድን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ ዛሬ በተደረገው የቫሌንሺያ ግማሽ ማራቶን ውድድር የርቀቱን የዓለም ክብረወሰን በመስበር አሸነፈች፡፡ አትሌቷ 1 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ በመግባት ነው አሸናፊ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት…

የናይጄሪያ የዲፕሎማቶችና ባለሀብቶች ልዑክ ጅማን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጄሪያ አምባሳደርና የአፍሪካ ህጻናት ተሰጥኦ አግኝ ፋዉንዴሽን መስራችና ፕሬዚዳንት በዶክተር ኢንጂነር ኖዋህ ዳላጂ የተመራ የዲፕሎማቶችና ባለሀብቶች ልዑክ በጅማ ጉብኝት እያካሄዱ ነው። የልዑክ ቡድኑ አባላት ትናንት ጅማ ሲደርሱ የጅማ ከተማ…

በአዲስ አበባ እድሳት የተደረገላቸው 69 የአቅመ ደካማ ቤቶች ርክክብ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍል ከተማ ወረዳ 8 በክረምት በጎ ፍቃድ እድሳት የተደረገላቸው 69 የአቅመ ደካማ ቤቶች ርክክብ እየተደረገ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እድሳት የተደረገላቸው የአቅመ ደካማ ቤቶችን…

የደቡብ ጎንደር ዞን ዘማች የሚሊሻ አባላት አሸኛኘት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ስር ከሚገኙ 18 ወረዳዎች የተውጣጡ የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ለሦስተኛ ጊዜ ወደ ግንባር ለመዝመት በነፋስ መውጫ ከተማ አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት ሀገር እና ሕዝብ የጣለባቸውን…

በቦረና አካባቢ በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ እንስሳት የሚውል መኖ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በቦረና አካባቢ በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ እንስሳት የሚውል መኖ ድጋፍ አደረጉ። በአካባቢው በድርቅ ሳቢያ የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ ነው ክፍለ ከተማው ከ4 ሺህ በላይ ቦንዳ የእንስሳት መኖ…

ቻይና 800 ሺህ ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና ለኢትዮጵያ ያደረገችው የ800 ሺህ ዶዝ ሲኖፋርም የኮቪድ -19 ክትባት ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል። ድጋፉ ቻይና ለኢትዮጵያ ለመስጠት ያቀደችው የ2 ሚሊየን ዶዝ ክትባት አካል ነው ተብሏል። የክትባት ድጋፉን የጤና ሚኒስትሯ…

ኢትዮጵያ ለግብርናዉ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠት እንዳለባት ምሁራን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምግብ እራስን ለመቻል ኢትዮጵያ ለግብርናዉ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠት እንዳለባት ምሁራን አሳስበዋል፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የግብርና ተመራማሪዉ ዶክተር ኤርሚያስ አባተ እንደተናገሩት÷ ግብርና ለሀገራችን የሁሉም…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ሁኔታ፣ በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት መካከል…

ህብረተሰቡ የኮቪድ-19 ክትባትን በመውሰድ ወረርሽኙን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን የኮቪድ-19 ክትባትን የወሰደው የህብረተሰብ ክፍል አራት በመቶ ያህሉ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በተያዘው ዓመት እስከ ጥር ወር ድረስ 20 በመቶ የሚሆነውን ህብረተሰብ ለመከተብ እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡…

ወ/ሮ ሚስራ አብደላ የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ወይዘሮ ሚስራ አብደላን በድጋሚ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾሟል። ምክር ቤቱ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርነት እጩ ሆነው…