የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ጉባኤ አቶ ኦርዲን በድሪ በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሹሟል። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኦርዲን የክልሉን ህዝብን በቅንነት ለማገልገል ቃለ-መሐላ መፈፀማቸውን ከክልሉ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ምክር ቤት ጉባኤ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን አፈጉባኤ አድርጎ መረጠ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው ምክር ቤቱ አቶ ሱልጣን አብዱሰላምን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም አቶ አሪፍ መሀመድ አዱስን ደግሞ ምክትል አፈጉባኤ በማድረግ መምረጡን የሀረሪ መገናኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በቴክኖሎጂ ሽግግር ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ስራ አስኪያጅ አቶ ፍጹም ከተማ እና የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር አያኖ በራሶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ህዝብ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ አሸባሪውን ህወሃት ሊያወግዝ እንደሚገባ ተጠቆመ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ እንደሌላው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሀገሩን የመገንባት አኩሪ ታሪኩን በመጠበቅ የአሸባሪውን የህወሃት ቡድን እኩይ ተግባር ሊያወግዘው እንደሚገባ ተመለከተ። የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ክልል ጽህፈት ቤት አመራሮች በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ ጎጃም ዞን ተፈናቃይ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ጀመረ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የህወሃት የሽብር ቡድን ጦርነት በከፈተባቸው አካባቢዎች ከትምህርት ገበታቸው የተፈናቀሉ 390 ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩን አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ አቶ ስለሺ ተመስገን ለኢዜአ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ስራን ለማሳካት የክተት አዋጅ በማድረግ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል – የክልሉ ትምህርት ቢሮ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር አጠቃላይ የትምህርት አጀማመር እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት አተገባበር ሒደት ላይ በአርባምንጭ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የደቡብ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክላስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የ12ኛ ክፍል ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በስኬት እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን ለማስፈጸም በከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖሊዮ ክትባት በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች መሰጠት ተጀመረ Feven Bishaw Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የፖሊዮ ክትባት በድሬዳዋ አስተዳደር ፣በሐረሪና በደቡብ ክልል እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞንና በሌሎች አካባቢዎች መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ለቀጣዮቹ አራት ቀናት ቤት ለቤት የሚሰጠውን የክትባት ዘመቻ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግዳጅ ተሰማርተው ጥሩ አፈፃፀም ላሳዩ የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይል አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ Feven Bishaw Oct 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በተለያዩ ቦታዎች ለግዳጅ ተሰማርተው ጥሩ አፈፃፀም ላሳዩ የክልሉ ልዩ ሀይል አባላት የማዕረግ እድገትና ሽልማት ሰጡ። በአቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ ከፍተኛ የክልሉ ልዑኩ ወደ ተለያዩ ግዳጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ፈተና በመደጋገፍና በአንድነት ማለፍ ይገባል Feven Bishaw Oct 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ፈተና በመደጋገፍና በአንድነት ማለፍ ይገባናል” ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። የጤና ሚኒስቴር በአፋር ክልል ፈንቲ ረሱ ዞን በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ጤና ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ…