Fana: At a Speed of Life!

ለቀድሞ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር  ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ሆነው ለተሾሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሐመድ እድሪስ  ሽኝት ተደርጎላቸዋል። አቶ መሐመድ እድሪስ ባለሥልጣኑን በዋና ዳይሬክተርነት በመሩበት ወቅት ተቋሙ በተለያዩ ዘርፎች…

በአማራ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት አራት ወራት ከ16 ቢሊየን 922 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ። በቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ታዘባቸው ጣሴ  እንዳሉት÷ ክልሉ እስከ ኅዳር…

አምባሳደር ብናልፍ  አንዱአለም አዲስ ለተሾሙት የሰላም ሚኒስትር የሥራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር አምባሳደር ብናልፍ  አንዱአለም አዲስ ለተሾሙት የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ እድሪስ የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም ለተደረገላቸው አሸኛኘት አመሰግነው  አመራርነት የተለየ ዋጋ…

የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የድርሻውን እየተወጣ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የድርሻውን እየተወጣ እንደሚገኝ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 5ኛው ምዕራፍ የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የ2016 በጀት ዓመት፣ የ2017 የመጀመሪያ ሩብ…

አካል ጉዳተኞች በሚፈለገው መልኩ ከአድሎና መገለል ነፃ መሆን እንዳልቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አካል ጉዳተኞች አሁንም በሚፈለገው መልኩ ከአድሎና መገለል ነፃ መሆን እንዳልቻሉ ተገለፀ፡፡ ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ32ኛ ጊዜ "የአካል ጉዳተኞችን የመሪነት ሚና በማጉላት አካታችና ዘላቂ ልማትን…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከሜሪ ጆይ የስራ ሃላፊዎች  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ  ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ፣ከየሜሪ ጆይ ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ይስማሽዋ ስዩም እና ከቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው  ሜሪ ጆይ በህፃናት፣…

በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሠማሩ 34 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ በሕገ-ወጥ ነዳጅ ንግድ የተሠማሩ 34 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ። ሕገ-ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለመቅረፍ ግብረ-ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ መገባቱን እና ወደ ክልሉ የሚገባው ነዳጅ…

ኢትዮጵያ የመልካ ቁንጡሬ ባልጪት ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዩኔስኮ ተረከበች

አዲስ አበባ፣ 23 ሕዳር፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመልካ ቁንጡሬ ባልጪት የአርኪዮሎጂ እና ፓሊዮንቶሎጂ ሥፍራ ሕጋዊ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተረክባለች። በሕንድ ኒው ዴልሂ በተካሄደው 46ኛው የዩኔስኮ የዓለም ቅርስ…

በሐረሪ ክልል ከጥቅምት ወር ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ በአዲሱ ጭማሬ እንዲከፈል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ 23 ሕዳር፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ ሕግን በተከተለ አግባብ ተግባራዊ እንዲደረግ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎቸ…

በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ላይ እስከ ሞት የሚደርስ የፍርድ ውሳኔ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ 23 ሕዳር፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የመቐለ ከተማ መካከለኛ ፍርድ ቤት በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ላይ የፍርድ ውሣኔ ሰጥቷል፡፡ የ16 ዓመት ታዳጊዋ የዓድዋ ከተማ ነዋሪ ማህሌት ተክላይ መጋቢት 10 ቀን 2016ዓ.ም ወደ ትምህርት ቤት…