Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ፣ በእስራኤልና በአሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችና ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ በእስራኤልና በአሜሪካ የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችና ወዳጆች በሽብርተኛው ትህነግ ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ድጋፉን ካስረከቡት ተወካዮች መካከል አቶ ደረጀ ሽፈራው…

በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በሮጲ ከተማ የተገነባው የኢፋ ሮጲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በሮጲ ከተማ የኢፋ ሮጲ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን አስመረቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ በ2013 ዓ.ም በሁለተኛ ዙር ግንባታቸዉ ከተጀመሩት ትምህርት ቤቶች መካከል የመጀመሪያ የሆነዉን በኦሮሚያ ክልል ምእራብ አርሲ ዞን…

አቶ ደመቀ መኮንን በምእራብ አርሲ ዞን ሴሮፍታ የግብርና ምርጥ ዘር ማባዣን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በምእራብ አርሲ ዞን ዶዶላ ወረዳ ሴሮፍታ የግብርና ምርጥ ዘር ማባዣን ጎበኙ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…

ኢትዮጵያዊነት የበጎ አድራጎት ማህበር በጌዴኦ ዞን ለተቸገሩ ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊነት የበጎ አድራጎት ማህበር በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ከተማና ወናጎ ወረዳ ለተቸገሩ  ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ፡፡ ማህበሩ ዋን ፓክ ፎር ዋን ቻየልድ (One pack For one child) በኩል ለማህበሩ በጌዴኦ ዞን ድጋፍ ለሚሹ…

በጎንደር ከተማ የአራዳ ክፍለ ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የአራዳ ክፍለ ከተማ ለህልውና ዘመቻው ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የክፍለከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ እንዳለው ካሳ÷ ለህልውና ዘመቻው በተለያዩ አደረጃጀት በገንዘብና በአይነት ሀብት የማሰባሰብ ስራው…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የመዉሊድ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የመዉሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ በመልዕክታቸው በአሉን ስናከብር እንደከዚህ ቀደሙ የተቸገሩትን በመርዳት ፤ ያለንን ለሌሎች በማካፈል፤ የታረዙትን…

በጎንደር ከተማ በህገ ወጥ ድርጊት በተሳተፉ የፀጥታ አካላት ላይ እርምጃ የመወስዱ ተግባር ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በህገ ወጥ ድርጊት በተሳተፉ የፀጥታ አካላት ላይ እርምጃ የመወስዱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ ተናገሩ፡፡ በከተማዋ የሚፈፀመውን ህገወጥ ድርጊት የመከላከል እና የፀጥታ ሁኔታውን ወደ መደበኛ…

ከተማ አስተዳደሩ ለጎፋ የባህል ማዕከል የግንባታ ቦታ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጎፋ የባህል ማዕከል የግንባታ ቦታ ሰጥቷል። በመርሃ ግብሩ የጎፋ እድገትና ብልጽግና ማህበር የአዲስ አበባ ቅርንጫፍም በይፋ ተመስርቷል። በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ በተከናወነው መርሃ ግብር የከተማ…

የ2014 ቤትኪንግ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። በዛሬው የመክፈቻ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር 8 ሰዓት ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ዲቻ ደግሞ 12 ሰዓት…

ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም-ዶ/ር ማመዱ ታንጋራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)"ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም" ሲሉ የጋምቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ማመዱ ታንጋራ ገለጹ። ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የተካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ…