የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ፀረ ሽምቅ ልዩ ኃይል አባላት አስመርቀ Feven Bishaw Oct 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ለ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ፀረ ሽምቅ ልዩ ኃይል አባላት አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሃ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን የተገኙ ሲሆን ÷በመድረኩ መንግስታችን የተናገረውን የሚፈጽም፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት ስራዎች ተሰርተዋል -አምባሳደር ዲና ሙፍቲ Feven Bishaw Oct 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ሳምንት የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ለማስረዳት በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ሀገራት ከኢትዮጵያ ጋር አብሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቶችና ሴቶች ሀገር ማዳን ዘመቻውን ለማሳካት የተጠናከረ ተሳትፎ እያደረጉ ነው- ማህበራት Feven Bishaw Oct 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር ማዳን ዘመቻውን ለማሳካት አባሎቻቸው የተጠናከረ ተሳትፎ እያደረጉ መሆናቸውን የአማራ ክልል ወጣቶችና ሴቶች ማህበራት አስታወቁ። የማህበራቱ ሊቀ መንበሮች እንደተናገሩት ÷የማህበራቱ አባላት አሸባሪው ህወሃት የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የውሸት የስራ ሪፖርቶችን ለማስቀረት ህብረተሰቡን የሚያሳትፉ ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግ አለበት -ምሁራን Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የውሸት የስራ ሪፖርቶችን ለማስቀረት ህብረተሰቡን የሚያሳትፉ ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግ አለበት ሲሉ ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ልማት ኢንስቲትዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲፕሎማቶች የአገሪቱን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ከምንግዜም በላይ መሥራት አለባቸው Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲፕሎማቶች፣ ለሠራተኞቹና ለተጠሪ ተቋማት ሠራተኞች በሁለት ዙር ያካሄደው ሥልጠና መጠናቀቁን አስመልክቶ የመዝጊያ መርኃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እያካሄደ ነው። በመርኃ ግብሩ ላይ የታደሙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመነኩሴ ልብስ ለብሶ ሲያጭበረብር የነበረዉ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የመነኩሴ ልብስ ለብሶ ሲያጭበረብር የነበረን አንድ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፅህፈት ቤቱ ቤት ኃላፊ ኮማንደር ታዬ ሀብተጊዮርጊስ እንደተናገሩት÷መስከረም 27 ቀን 2014 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ የፀጥታ የጋራ ግብረ ሀይል የአሸባሪዎቹን ሸኔና ህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ለማምከን እየሰራ ነው Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 9፤2014 (ኤፍ ቢሲ) የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፖሊስ የጋራ የፀጥታ ግብረ ሀይል የአሸባሪዎቹን የሸኔና የህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ለማምከን በጋራ እየሰሩ መሆኑን አስታወቁ። የየክልሎቹ ፖሊስ ኮሚሽነሮች እንዳመለከቱት፤ ከአሸባሪው ህወሃት ጋር በመናበብ በህዝብ ህይወትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ያበረከተችው 50 አምቡላንስ ርክክብ ተደረገ Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ለኢትዮጵያ ያበረከተችው 50 አምቡላንስ በዛሬው ዕለት አስረክባለች። ድጋፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር መሃመድ አልረሺድ ተረክበዋል። በዚህም ዶክተር ሊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋሞ እና ወላይታ ዞን ምክር ቤቶች አስቸኳይ ጉባኤያቸዉን አካሄዱ Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 9ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ በጉባኤው አቶ አክሊሉ ለማ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሆነው ተመርጠዋል። ምክር ቤቱ ወይዘሮ ካሰች ኤሊያስን የምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና 119 ኪሎ ግራም አደንዛዥ እጽ ተያዘ Feven Bishaw Oct 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ በሞተር ብስክሌት ሲጓጓዝ የነበረ 119 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር አብዱልከሪም ሁሴን እንደገለጹት፤ አደንዛዥ እጹ የተያዘው ምሽት ላይ ወደ ነገሌ…