ፋና ስብስብ ከአንዲት ታካሚ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ Feven Bishaw Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በተሳካ ቀዶ ጥገና መወገዱ ተሰማ፡፡ ታካሚዋ በሰባት ወራቸው ለእርግዝና ክትትል በመጡበት በማህፀናቸው እጢ መኖሩን ማወቃቸው የተገለፀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማህበረሰብ የገበያ ዋጋን በማረጋጋት የመልካምነት አርዓያ መሆን ይጠበቅበታል- የሐረሪ ክልል Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ በክልሉ ከሚገኙ የደቡብ ክልል ተወላጆች እና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። የክልሉ መንግሥት በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነሱ የመሰረተ ልማት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሰራዊቱን በማበረታታት ረገድ ያደረጉት ድጋፍ ከፍተኛ ነው- አቶ ርስቱ ይርዳ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ማዕከል የመከላከያ ሰራዊት አባላትን አበረታትተው ለተመለሱ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች አቀባበል አደረጉ፡፡ ርሰ መስተዳድሩ ከክልሉ ለተውጣጡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በህወሓት የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የድጋፍ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ቡድን የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የክልሉ ትምህርት ቢሮ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ፡፡ በሽብር ቡድኑ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ በመገንባትና የትምህርት ግብዓቶችን ለማሟላት በክልሉ መንግስት ሰፊ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሲሚንቶ ፋብሪካዎች በስተቀር ሌሎች በዋዜማው ከዋናው የኃይል ቋት ኤሌክትሪክ እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሲሚንቶ ፋብሪካዎችና ከኤክስፖርት ኢንዱስትሪዎች በስተቀር ሌሎች ኢንዱስትሪዎች በበዓሉ ዋዜማ ከዋናው የኃይል ቋት ኤሌክትሪክ እንዳይጠቀሙ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በበዓሉ በዋዜማና በበዓሉ ዕለት የኤሌክትሪክ ኃይል ሊያጋጥም…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንቻታ ሚዲያ ኮምቦልቻ ለሚገኙ መከላከያ ሰራዊት አባላት ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንቻታ ሚዲያ ኮምቦልቻ ለሚገኙ መከላከያ ስራዊት አባላት ቤተሰቦች ለበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ፡፡ ሚዲያው ለበዓል መዋያ ያሰባሰበውን ድጋፍ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አህመዲን መሐመድ ፣የአማራ ክልል ኢንደስትሪና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአዲስ አመት የስጋ ውጤቶችን በጥራትና በተመጣጠነ ዋጋ ለማድረስ ዝግጅት ተደርጓል-ቄራዎች ድርጅት Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አመት የስጋ ውጤቶችን በጥራትና በተመጣጠነ ዋጋ ለማድረስ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ። የድርጅቱ የኢንፎርሜሽንና ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አታክልቲ ገብረሚካኤል፤ ድርጅቱ ለ2014 አዲስ ዓመት ከ2 ሺህ 500 በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል አምስት ወረዳዎች በርካታ ሚሊሻዎች እየሰለጠኑ ነው Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አምስት ወረዳዎች በርካታ ሚሊሻዎች እየሰለጠኑ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በዚህም ከአፋር ልዩ ሀይልና መከላከያ ጎን በመሰለፍ የህወሓት ጁንታን ለመደምሰስ በርካታ ሚሊሻዎች ስልጠናቸውን ተከታትለው በዚህ ሳምንት ይመረቃሉ ተብሏል:: የዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና “መቶ ለወገኔ” የተሰኘው የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በጋምቤላ ክልል በይፋ ተጀመረ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሀገር መከላከያ ሰራዊትና በህወሓት የሽብር ቡድን ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል “መቶ ለወገኔ” የተሰኘ ንቅናቄ በጋምቤላ ክልል በይፋ ተጀምሯል፡፡ የጋምቤላ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሯች ጎች “መቶ ለወገኔ” የድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና 129 ዜጎች ከየመን ወደ አገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)129 ዜጎች ከየመን ኤደን ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት…