የሀገር ውስጥ ዜና በወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ። ተመራቂዎቹ የሀገራቸውንና የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የአካል ብቃትና ወታደራዊ ሥልጠና ነው የወሰዱት።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገው ግምጃ ቤት ለሁለተኛ ዙር የሰለጠኑ ሚሊሻዎች ተመረቁ Feven Bishaw Sep 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ለሁለተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ሚሊሻዎች አስመረቀ፡፡ ሚሊሻዎቹ የክልሉ መንግስት ያቀረበውን የክተት ጥሪ ተከትሎ ለህልውና ዘመቻ ለመቀላቀል ለሁለተኛ ዙር ለ15 ቀናት መሠረታዊ የውትድርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቁጥብ የገንዘብ ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ ወሰነ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በኢኮኖሚው ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ ሥርጭት ለመቀነስ ቁጥብ የገንዘብ ፖሊሲ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል፡፡ በዚህም መስከረም 1 ቀን 2021 ጀምሮ ባንኮች ከሚሰበስቡት የተጣራ ቁጠባ በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የሚካሄደው ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የሚካሄደው ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ የሚገኙ የመንግስትና የፀጥታ አካላት አመራሮች በክልሉ የሚካሄደው ምርጫ ሰላማዊና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው የህወሃት ሃይል ተደመሰሰ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ሃይል መደምሰሱን በግንባሩ የአገር መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። በአካባቢው ገብቶ የነበረው የህወሃት አሸባሪ ሃይል በሰራዊቱ የተቀናጀ ጥቃት መደምሰሱም ነው የተገለጸው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሁን ገንዘብ ሳይሆን ሀገር እና ህዝብ የምናተርፍበት ጊዜ ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚስተዋለውን የኢኮኖሚ አሻጥርና ህገወጥ ተግባራት ለመከላከልና ለመቆጣጠር በስራ ላይ ያለው የቁጥጥር ግብረሃይል የስራ አፈጻጸም ተገመገመ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የቁጥጥር ግብረሃይሉ ሰብሳቢ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻ የሚውል ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሥራት ዓፀደወይን ተቋሙ በ2013 ዓ.ም ከመማር ማስተማሩ በተጓዳኝ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ያደረጉ መልካምና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ ተገኘ Feven Bishaw Aug 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ አዲስ የኮሮና ቫይረስ ዝርያን ማግኘቷን አስታወቀች፡፡ ተመራማሪዎች ሲ.1.2 በተባለው አዲስ ዝርያ ላይ ክትትል እያደረጉ መሆኑን አስታውቀዋል። አዲሱ የቫይረሱ ዝርያ ከደቡብ አፍሪካ በተጨማሪ በሰባት የአፍሪካ ሃገራት ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው ከመንግስትና ከግል ባንኮች ጋር ለመስራት ተስማማ Feven Bishaw Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ ውስጥ በስራ ላይ ካሉ 15 ባንኮች ጋር ሰነዶችን በቀጥታ ለማረጋገጥ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ተቋሙ የተገልጋዩን እርካታ ለማሳደግና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ከጊዜ ወደ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል ዞን ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ስንቅ አዘጋጁ Feven Bishaw Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን ሴት የመንግስት ሰራተኞች እና የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ስንቅ አዘጋጁ፡፡ የዞኑ ሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ እናትነሽ ማሩ ÷በዞኑ ውስጥ ሰላምን ለማስከበር ተሰማርቶ ለሚገኙ…