የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Feven Bishaw Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው በዋናነት ከውሃ ሽያጭና ከሌሎች የአገልግሎት ዘርፎች የተሰበሰበ ነው ብሏል፡፡ ባለስልጣኑ በበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ መጠን ያለው የብረት ክምችት ተያዘ Feven Bishaw Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 7 ለግንባታ አገልግሎት ሊውሉ የሚገባቸው የፌሮና ብረታ ብረቶች ክምችት ተያዘ፡፡ ብረታብረቶቹ የተያዙት የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተዋቀረው ግብረ-ኃይል መሆኑ ተገልጿል፡፡ የአቃቂ ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በመካነ ሰላም ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን 774 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥ 320 ያህሉ ሴቶች ናቸው ተብሏል፡፡ የአራተኛው ትውልድ ከሚባሉት 11 ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ለዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ እየተደረገ ነው Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር የመከላከያ ሠራዊቱን ለተቀላቀሉ የዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ገልጿል፡፡ የማህበሩ ስራ አስፈፃሚ ወጣት ታምራት ሚሊዮን ማህበሩ የዘማች ቤተሰቦችን ቤት በማደስና የሴፍቲኔት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሁለት ወራት 373 የሽብርተኛው ሸኔ አባላት ተደምስሰዋል Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን ባለፉት ሁለት ወራት 373 የሽብርተኛው ሽኔ አባላት መደምሰሳቸውን ገለጸ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ የክልሉ የሰላም ጉዳይና የአሸባሪው ሸኔ እንቅስቃሴን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ” በሚል መሪ ቃል የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ ተካሄደ Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ”፤ “ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ”በሚል መሪ ቃል የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴንኩዌይ ጆክ፣ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው ግፍ በንፋስ መውጫ ከ25 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች ለእለት ምግብ እጥረት ተጋልጠዋል Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት 220 ኩንታል የስንዴ ዱቄት በንፋስ መውጫ ለተጎዱ ነዋሪዎች ድጋፍ አድርጓል። የማህበሩ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አራጋው ታደሰ ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንዳሉት የህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሦስተኛ ዙር የሰለጠኑ ተጠባባቂ ኃይሎች ተመረቁ Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ዙር የሠለጠኑ 375 ተጠባባቂ ኃይሎች የምረቃ ስነ ስርዓት በእንጅባራ ከተማ ተካሄደ፡፡ ከተመራቂዎቹ ውስጥ 11ዱ ሴቶች ሲሆኑ ÷ ወታደራዊ እውቀት ያላቸው በጎ ፈቃደኞች በአሰልጣኝነት መሳተፋቸውን ከአዊ ኮሙዩኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሁርሶ ኮንቲጀንት ወታደራዊ የስልጠና ማዕከል ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሁርሶ ኮንቲጀንት ወታደራዊ የስልጠና ማዕከል በመገኘት ለሠራዊቱ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው፡፡ የክልሉ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሠራዊቱ የሞራል ስንቅ የሚሆኑ ሙዚቃዎች፣ ግጥሞችን፣ ሽለላና ቀረርቶ የመሣሠሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ ሚናውን የለየ ሽብርተኛ ስለመሆኑ ህዝቡ በግልጽ እየተረዳ ነው Feven Bishaw Aug 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ ሚናውን የለየ ሽብርተኛ ስለመሆኑ ህዝቡ በግልጽ እየተረዳ መምጣቱን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል አራርሳ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ ኮሚሽነር ጄነራል አራርሳ፤ሽብርተኞቹ ሸኔና ትህነግ ከዚህ በፊት ግንኙነት የነበራቸው…