Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን አስገድዶ እያስፈጀ መሆኑን በማይጸብሪ ግንባር እጃቸውን የሰጡ የቡድኑ አባላት ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ወጣቶችን አስገድዶ በጦርነት በመማገድ እያስፈጀ መሆኑን በማይጸብሪ ግንባር ለተሰማራው የፀጥታ ሀይል እጃቸውን የሰጡ የአሸባሪ ቡድኑ አባላት ተናገሩ፡፡ አሸባሪ ቡድኑ ከእያንዳንዱ ቤተሰብ ቢያንስ ሁለት የቤተሰብ አባላት…

”ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት” የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ኑ ኢትዮጵያን እናልብሳት'' የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ አትሌቶችና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ። መርሃ ግብሩ በግብርና ሚኒስቴር፣ በአካባቢ ደንና አየር ንብረት ኮሚሽን፣ በተፋሰሶች ልማት…

በደቡብ ክልል የስፖርታዊ እንቅስቃሴ የማጠቃለያ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ‘እኔ ለሀገሬ ወታደር ነኝ’ ለሀገሬ እዘምታለሁ፣ የትም፣ መቼም፣ በምንም በሚል መርህ ሲካሄድ የነበረው ስፖርታዊ እንቅስቃሴ የማጠቃለያ መርሃ ግብር በዲላ ከተማ ተካሄደ፡፡ በደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት የመከላከያ…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን የብሔራዊ ጸጥታ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ብሔራዊ የጸጥታ ሚኒስትር ኦቡት ማሙር ሜቴ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። በውይይቱ አምባሳደር ነቢል የአገራቱ የቆየ ግንኙነት ዘመን ተሻጋሪ መሆኑን በማውሳት ግንኙነቱን…

የኮቪድ -19 ወረርሽኝ አሁንም በከፍተኛ ሁኔታ በመሰራጨት ላይ ይገኛል-ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ከአዲስ አበባ መስተዳድር ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶክተር ዮሃንስ ጫላ ጋር በየካና ካዛንቺስ ጤና ጣቢያዎች ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት አገልግሎት አሰጣጥን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሯ በጉብኝቱ ህብረተሰቡ የክትባት አገልግሎቱ…

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ 5 ሺህ 726 ተማሪዎችን ያስመርቃል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በነገው ዕለት ለ13ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 5 ሺህ 726 ተማሪዎች ያስመርቃል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዋናው ግቢ ፣ በኦቶና ማስተማሪያና ሪፌራል ሆስፒታል እንዲሁም በታርጫ ግቢ በመደበኛ፣ በሳምንት መጨረሻ…

ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም መስማማቱ ተሰማ፡፡ ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ለማንችስተር ሲቲ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም ወስኗል። ዩናይትድ ለ 36 አመቱ የአምስት ጊዜ የባሎንዶር…

የጎንደር ከተማ ወጣቶች በማይጠምሪ ግንባር ለተሰለፈው ሃይል ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ደጀን ለ ኢትዮጵያ” በሚል ንቅናቄ የጎንደር ከተማ ወጣቶች በማይጠምሪ ግንባር ለተሰለፈው ሃይል ማዕድ አጋሩ፡፡ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶቹ ከከተማው ማህበረሰብ ያሰባሰቡትን ማዕድ ፣ የተለያዩ አልባሳትንና የንፅህና…

በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ለመደገፍ የሚያደርጉትን ጥረት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ አስተባባሪነት በበይነ መረብ ውይይት ተካሄዷል፡፡ መድረክ ላይ የተሳተፉ በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሃገራቸውን ለመደገፍ የሚያደርጉትን አስተዋጽኦ አጠናክረው ለመቀጠል ቃል ገብተዋል፡፡…

በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ዙሪያ ገበያን ለማረጋጋት የጋራ ግብረ-ኃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ዙሪያ የኢኮኖሚ አሻጥር እና ህገ-ወጥነትን በመግታት ገበያን ለማረጋጋት ለማስቻል የጋራ ግብረ-ኃይል ተቋቁሟል፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ቀደም ሲል ከጁንታው…