Fana: At a Speed of Life!

የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ የንግድ ትስስር እንዲዳብር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ የሀገራቱ የንግድ ትስስር እንዲዳብር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በዚህ ዓመት ህዳር ወር ተመርቆ የተከፈተው የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ የንግዱ…

የመገናኛ ብዙሃን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ ሊያደርሱ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"ሚዲያ ለሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ያለው ሚና "በሚል ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ከተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት…

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለትግራይ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ማድረጓ ተገለፀ፡፡ ሃገሪቱ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ነው 200 ቶን አስፈላጊ የሆኑ የምግብ አቅርቦቶችን የጫኑ አውሮፕላኖችን…

የሰሜን ጎንደር ህዝብ የህወሓትን የጥፋት ዓላማ ለማክሸፍ ፍልሚያ እያካሄደ ነው-የዞኑ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር ሕዝብ የሽብርተኛውን ህወሓት የመግደል እና የመዝረፍ ዓላማ ለማክሸፍ የህልውና ፍልሚያ እያካሄደ መሆኑን የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለዓለም ፈንታሁን ሽብርተኛው ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን…

የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ለገሱ፡፡ በተጨማሪም ለመከላከያ ሰራዊቱ ደም የለገሱ ሲሆን÷ የአንድ ወር ደመወዛቸውን ከ35 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ…

አዋሽ ባንክና ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አዋሽ ባንክ ዲስከቨር ግሎባል ኔትወርክ ከተሰኘውና መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገው የካርድ ክፍያ አገልግሎት ሰጪ ተቋም ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ በመላው የኢትዮጵያ የንግድ ማህበረሰብ ዘንድ…

የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የመንከባከብ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና ዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የመንከባከብ ሥራ እያከናወኑ መሆኑን የዳንሻ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ፡፡ የአርሶአደሮችን ሰብል በሕዝብ እንዲታረም ለማድረግ የዳንሻ ከተማ አስተዳደር የተከታታይ ሦስት ቀናት…

32 የአሻባሪው ህወሓት ተላላኪዎች በቁጥጥር ሰር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብርተኛውን ህወሓት ቡድን ጥፋት ለማስፈጸም ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲገቡ የነበሩ 32 የጥፋት ተላላኪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አብልአዚም መሃመድ እንደገለጹት…

ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ጥምረት ከኢትዮጵያ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፕላንና ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በቅርቡ በኢትዮጵያ የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ካገኘው የዓለም አቀፍ ጥምረት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ዶክተር ፍጹም ኢትዮጵያ በቀጣይ በግሉ…

በተደራጀና በተናበበ ህዝባዊ ንቅናቄ አሁን ያጋጠመንን ችግር እንመክታለን – አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተደራጀና በተናበበ ህዝባዊ ንቅናቄ አሁን ያጋጠመንን ችግር እንመክታለን ፤ቀልብሰን ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ እናወጣለን ሲሉ አቶ ተስፋዬ ቤልጂጌ ተናገሩ ፡፡ ከመላው የአገሪቱ አካባቢዎች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…