የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ፡፡
እንዲሁም ለአገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ “ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን” በሚል መሪ…