ስፓርት ለ20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጥሪ ተደረገ Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ አባላትም ከአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፓሪስ አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሣይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዊያን ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ እና የህወሓት የሽብር ድርጊትን የሚያወግዝ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ በሰልፉ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ፣አፋር፣ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን የዘማች አርሶ አደሮችን የእርሻ መሬት የመንከባከብ ስራ እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ በ1 ሺህ 333 ሄክታር የዘማች አርሶ አደሮች የእርሻ መሬት ላይ የአረም ነቀላና የእንክብካቤ ስራ እየተሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዞኑ ግብርና መምሪያ ምክትል ሀላፊ አቶ አሊ ሰይድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ፡፡ በዚህ ወቅት አመራርና ሰራተኞቹ ደም በመለገሳቸው ደስተኞች እንደሆኑ ገልፀው ÷ይህም “እኛ ለመከላከያ ሰራዊት ማድረግ ከሚገባን በጣም…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት አመቱ ለሕዳሴ ግድብ 2 ቢሊየን 49 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከህብረተሰቡ 2 ቢሊየን 49 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ወታደራዊ ትጥቅ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሃገር መከላከያ ሠራዊት ከ19 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ወታደራዊ ትጥቅ አበረከተ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል አህመድ ሃምዛ ወታደራዊ ትጥቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀይማኖት ተቋማት ሰላምን በማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከሁሉም የእምነት ተቋማት የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አዘጋጅነት "ሀይማኖታዊ የጋራ እሴቶች ለሰላም እና ለሀገራዊ አንድነት"በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ስንቅ አዘጋጀ Feven Bishaw Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የዋና መስሪያ ቤት እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊቱ ስንቅ አዘጋጅተዋል ፡፡ በስንቅ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ዘንድሮ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ከተመረቁ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማ ለተመራቂ ተማሪዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ገለፃ ማድረግ፣ በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር የኮቪድ 19 ክትባት መድሀኒት ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር 200 ህሺ ዶዝ ሲኖቫክ የኮቪድ19 ክትባት መድሀኒት ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለ150 ሺህ ሰዎች ሙሉ ክትባት መስጠት እንደሚያስችል የመከላከያ ጤና ማበልጸግ እና የበሽታ…