Fana: At a Speed of Life!

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 178 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በቢዝነስ ትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ዛሬ ያስመረቀው፡፡ በምረቃ ስነ…

በደቡብ ወሎ ዞን የዘማች አርሶአደሮች ሰብል እየታረመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የዘማች አርሶአደሮች ሰብል እየታረመ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ዞኑ ደሴ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮች የሀገርን ክብርና ህልውና ለማስጠበቅ ግንባር ድረስ የተጓዙ ቤተሰቦችን ሰብል እየተንከባከቡ ይገኛሉ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

በሃይቲ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያንስ የ304 ሰዎች አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃይቲ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ቢያንስ የ304 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በሬክተር ስኬር 7 ነጥብ 2 በተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ሕይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ ከ 1 ሺህ 800 በላይ ሰዎች ቆስለዋል። ቅዳሜ ማለዳ…

አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በመገኘት በስፍራው የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አበረታቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በአምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የጁንታው የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የጁንታው የጥፋት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲቀበር ተባብረን እንስራ ሲሉ ተናገሩ፡፡ በዛሬው ዕለት የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን…

የቀድሞ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ  አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዉ የሰራዊት አባላት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ አሸባሪው ህወኃትን የሚያወግዝ ሰልፍ  በመስቀል አደባባይ አካሂደዋል፡፡ በስነ ሰርዓቱ ላይ የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል። ሰልፈኞች…

በሱዳን ለመከላከያ ሠራዊት 5 ሺህ 725 ዶላር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለአገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ማሰባሰቢያና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ መርሃግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሃግብሩ ለመከላከያ ሰራዊት 5 ሺህ 725 የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ተደርጓል፡፡…

የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ ተደመሰሰ- የመከላከያ ሰራዊት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከሃዲው በቀድሞው የ31ኛ ክፍለ ጦር አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ከበደ ፍቃዱ የሚመራው የጠላት ጦር በወልድያ መግቢያ ጥቁር ውሃ አካባቢ መደምሰሱን የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ፡፡ በዚህ ውጊያ ከ70 በላይ የጠላት ሃይል ሊደመሰስ ችሏል ፡፡ ክፍለ ጦሩ…

በጋምቤላ ክልል በፀጥታ ስጋት የተጠረጠሩ 93 ግለሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት ሶስት ቀናት በተካሄደ እንቅስቃሴ በፀጥታ ስጋት የተጠረጠሩ 93 ግለሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቶማስ ቱት ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ ክልሉ…

አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች፣ ለአገር ፍቅር መዝመት ክብርና መታደል መሆኑን የሚያሳዩ የኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ። የብሄራዊ የኪነ ጥበብ አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የኪነ ጥበብ ባለሙያው…