የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ እናቶች በህወሃት የሽብር ቡድን ልጆቻቸው ወደ ጦርነት እንዳይገቡ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ እናቶች በህወሃት የሽብር ቡድን ልጆቻቸው ወደ ጦርነት እንዳይገቡ በማድረግ የድርሻቸውን እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ። የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም የተሰየመው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስም የተሰየመው የሙዚቃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሃሰን የሱፍ ÷ የትምህርት ቤቱ ዓላማ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ በህይወት ዘመኑ የሰራውን የጥበብ ስራ ለትውልድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዝናብ ስርጭቱ ተጠናክሮ ይቀጥላል Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ በሚኖረውም የክረምት ወቅት የዝናብ ስርጭት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው በክረምቱ አጋማሽ ወቅት የነበረውን የዝናብ ሁኔታና በቀሪው የክረምት ወቅት የሚኖረውን የአየር ሁኔታ አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የኢንዱስትሪ ንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጽህፈት ቤት ሃላፊ አምባሳደር ጀማል በከር ከባህሬን የኢንዱስትሪ ንግድና ቱሪዝም ሚኒስትር አቶ ዜይድ አልዜይን ጋር በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ጀማል በኢትዮጵያ ያሉትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ለሃገር ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ:: ሰራተኞቹ ከድጋፉ በተጨማሪ በቀጣይም በማንኛውም ሁኔታ ድጋፍ በማድረግ ከሰራዊቱ ጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምቦ ከተማ 1 ሺህ 377 ተተኳሽ ጥይቶች በህገ ወጥ መንገድ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያጓጉዙ የተገኙ አራት ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቦቹ ጥይቶቹን የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 4-28212 ኢት በሆነ አምቡላንስ ተሽከርካሪ ጭነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ፣ የጋምቤላ እና የቤንሻንጉል ጉመዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የጋምቤላ እና የቤንሻንጉል ጉመዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በጋራ የልማት እና የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በዉይይቱ ሶስቱ ክልሎች በምዕራብ ኢትዮጵያ የህዝቦችን ወድማማቸነት ለማጠናከር፣ የጋራ ልማት እና ጸጥታን ለማረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙና በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን የሚጨርሱ ተማሪዎች የሚመረቁበትን ሁኔታ ለማመቻቸት ይሰራል -ሚኒስቴሩ Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚገኙና በ2013 ዓ.ም ትምህርታቸውን የሚጨርሱ እንዲሁም ያልተጠናቀቀ የትምህርት ተግባር ያላቸው ተማሪዎች ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁበትንና የሚመረቁበትን ሁኔታ እንደሚያመቻች የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ህወሃትን ሰርጎ ገቦች ለመከላከል በቅንጅት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሃትን ሰርጎ ገቦች ለመከላከል በተቀናጀ መልኩ እየተሰራ መሆኑን በደቡብ ወሎ ዞን የአምባሰል ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ምክትል ኮማንደር መኮንን ሹሙ ተናገሩ። የጠላትን አሰላለፍና ሰርጎ መግባት ለመከላከል በመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ 360 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዷል Feven Bishaw Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት 360 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለፀ፡፡ ስትራቴጂክ ፕላንና ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ታደሠ ዕቅዱን ለተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች አቅርበዋል፡፡ እንደ…