Fana: At a Speed of Life!

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ደም ለግሰዋል። ሠራተኞቹ ደም መለገስ የሰውን ሕይወት መታደግ መሆኑን ገልጸው፤ ሠራተኞቹ ኅብረተሰቡ ደም የመለገስ ባህሉን በማዳበር ለወገኑ አለኝታነቱን በተግባር እንዲያሳይ ጠይቀዋል።

የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት ስራን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። አቶ ኦርዲን በጁገል ዓለም አቀፍ ቅርስ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር የመልሶ ልማት ስራዎችን ተመልክተዋል። በጁገል…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ከሆኑት ማርያም ሳሊም ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ውይይቱ ፍሬያማ…

በቻይና ምክትል የህዝብ ደህንነት የተመራ ልዑክ የአዲስ አበባ ፖሊስን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ምክትል የህዝብ ደህንነት ሺ ያንጁን የተመራ የልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ ፖሊስ የስራ ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። በጉብኝቱ በኢትዮጵያ የቻይና አምባደር ሺን ሀይን፣ የቤይጂንግ ከተማ ፖሊስ ኃላፊ ጃኦ ጃንሺን እንዲሁም የሪፐብሊኩ ከፍተኛ የስራ…

እውን በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የጅምላ አፈሳ እየተፈጸመ ነውን?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች ከሰሞኑ የጅምላ አፈሳ ድርጊት እየተፈጸመ ነው የሚሉ መረጃዎች በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ የጅምላ አፈሳው በተለይ በወጣቶች እና በቀን ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ ትኩረት ያደረገ መሆኑን…

ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የፓኪስታን ባለሃብቶችን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዋና ዋና የኢኮኖሚ ዘርፎች የፓኪስታን ባለሃብቶችን ለማስተናገድ ያላትን ዝግጁነት ገለጸች። በራዋልፒንዲ ንግድ ምክር ቤትና ኢንዱስትሪ የቢዝነስ ፎረም ላይ የተገኙት በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ÷የፓኪስታን…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማሳደግ እፈልጋለሁ – ብራዚል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ብራዚልን ዘርፈ-ብዙ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሠሩ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሉላ ዳሲልቫ አረጋገጡ፡፡ በብራዚል የኢትዮጵያ አምባሳደር ልዑልሰገድ ታደሰ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት…

ከ12 ዓመታት በኋላ የተመለሰ የዐይን ብርሃን

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2017 ዓ.ም (ኤፍ ቢ ሲ)ፍሬው ሺበሺ በሃያ ሁለት ዓመት እድሜው ባጋጠመው የሞተር ሳይክል አደጋ የአንድ ዐይን ብርሀኑን እንዳጣ ይናገራል። የዐይን ብርሃኑ እንዲመለስ የተለያዩ ህክምናዎችን ሲያደርግ ቢቆይም መፍትሄ ሳያገኝ አስራ ሁለት ዓመታትን አሳልፏል። በወቅቱ…

ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር መሆኗን ተመድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቃል የገባችባቸውን የአየር ንብረት ለውጥ ስምምነቶች በሙሉ ቆጥራ የምታስረክብ ሀገር እንደሆነች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) ገለፀ፡፡ ከዱባይ እስከ ባኩ ያለፈውን አንድ አመት ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ…

ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ስታካሂድ የዋለችው ሶማሊላንድ ከምርጫው ማግስት ወደ መደበኛ እንቅስቃሴዋ ተመልሳለች። ትናንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው ሲካሄድ አብዛኛው የንግድ ተቋማት ተዘግተውና ፍቃድ ከተሰጣቸው ውስን ተሽከርካሪዎች ውጪ እንቅስቃሴዎች…