Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጋንጂ ወረዳ እና በባሌ ዞን ጎሮ ወረዳ የተለያዩ መሰረተ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ በኦሮሚያ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ…

የዶናልድ ትራምፕ ፌስቡክ ገፅ ታገደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን የግል ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ገፆች ለሁለት ዓመት አገደ፡፡ ፌስቡክ ትራምፕን ያገደው የኩባንያውን ደንብ በመጣስ በአሜሪካ ምክር ቤት (ካፒታል ሂል) ላይ የተፈፀመውን ጥቃት…

311 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 311 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ጂዳ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል።   ኢትዮጵያዊያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ…

የተለያዩ ሀሰተኛ ስሞችንና ሰነዶችን በመጠቀም ሲያጭበረብር የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የስራ ድርሻ፣አድራሻ፣ ስምና ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀምና በማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ ስንታየሁ ቢርጉ ካየና፣ ስንታየሁ…

ዘምዘም ባንክ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ ባንክ በመሆን በትናንትነው እለት በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ የባንክ ዋና ቅርንጫፍ - አሊፍ ቅርንጫፍ (ወሎ ሰፈር አካባቢ) ስራ ሲጀምር የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጊንዲር ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የአመራሮች ቡድን በምስራቅ በባሌ ዞን ጊንዲር ወረዳ በመስኖ የለማ የስንዴ ማሳን ጎብኝቷል፡፡ በምስራቅ ባሌ ዞን 109 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የስንዴ ልማት…

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መስጫ ጊዜ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 የትምህርት ዘመን ክልላዊ ፈተና ከሰኔ 23-25 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ሙላው አበበ በ5 ሺህ 520 ትምህርት ቤቶች የሚማሩ 420 ሺህ…