Fana: At a Speed of Life!

የሕዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያና የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ በብሪታንያ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሕዳሴ ግድብ የሀገር ልማት እና ዕድገት ተስፋ” በሚል መሪ ቃል በዩናይትድ ኪንግደምና አየርላንድ ለሁለት ወራት የሚቆይ የገቢ ማሰባሰቢያ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል። ንቅናቄውን የተጀመረው በዩናይትድ ኪንግደም…

ኡጋንዳ በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት ትምህርት ቤቶቿን ዘጋች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳ የኮሮና ቫይረስ መስፋፋትን ተከትሎ ትምህርት ቤቶቿን ዘግታለች፡፡ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቪኒ በሀገሪቱ በሁለተኛው የኮቪድ -19 ማዕበል ብዙ ሰዎች በቫይረሱ እየተያዙ በመሆኑ ትምህርት ቤቶችን የዘጉ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሀሰን የዓለም ክብረወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትውልድ ኢትዮጵያዊቷ በዜግነት ሆላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን በ10ሺህ ሜትር ሴቶች አዲስ የዓለም ክብረወሰን ሰበረች :: አትሌቷ በጀረንጆቹ 2016 በኢትዮዽያዊቷ አትሌት አልማዝ አያና ተይዞ የነበረውን ርቀት በማሻሻል ነው አዲስ…

3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ነገ በአማራ ክልል ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ነገ ይካሄዳል። ክልሉ በ3ኛው ዙር መርሃ ግብር 1 ነጥብ 83 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል አቅዷል። በክልሉ ሃምሌ 8 ቀን 2013 ዓ.ም…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል፡፡ ምክር ቤቱ በ 2ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ሬቤካ ኒያንዴንግ ዲማቢዮር ጋር በሁለትዮሽና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ አምባሳደር ነቢል…