የሀገር ውስጥ ዜና የዓይን ህክምና መስጫ ቁሳቁስ ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ ተደረገ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት የዓይን ህክምና መስጫ ቁሳቁስ ለመቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉን ያደረገው ባዮ ኢኮኖሚክ አፍሪካ የተባለ የበጎ አድራጎት ማህበር ነው፡፡ የማህበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ዛሬ በአዳማ ከተማ የሚገኘውን የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሰራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ 3 ሺህ 441 የብሬን ጥይትና ሌሎች ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች መያዙን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት ቤት ገለፀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ኮማንደር ጌታቸው ደረሰ እንዳሉት ከደሴ ወደ ቦረና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራን ነው -ኤጀንሲው Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው ሂደት የሳይበር ጥቃት እንዳያጋጥም በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተቋቋመ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ለ6ኛው ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ህጋዊ እውቅና አግኝተው የሚንቀሳቀሱ ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አቋቁመዋል፡፡ የጋራ ምክር ቤት የመሰረቱት የፖለቲካ ፓርቲዎችም ብልፅግና ፓርቲ፣ ነፃነትና እኩልነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ ስንተባበር ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ እንችላላን – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋራ ስንተባበር ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ እንደሚቻል ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የኦሮሚያ ልማት ማህበር አመታዊ ኮንፈረንስ በአንድነት ፓርክ እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበኩላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት ተመሠረተ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት ተመሠረተ፡፡ ምክር ቤቱ ጥራቱን የጠበቀ ቀጣይነት ያለው የጥራት ባህል እንዲፈጠር ማድረግ የሚያስችል ገለልተኛ ነው ተብሏል፡፡ የሰለጠነ የሠው ሀይል፣ ለምርምር ብቁ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና አክሲዮን ማህበሩ ለማህበረሰብ አገልግሎት እያደረገ ያለው አስተዋፅዖ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ናሽናል ሲሚንት አክሲዮን ማህበር ግምታቸው 1 ሚሊየን የሆኑ የኦክስጅን ሲሊንደርና የተለያዩ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን ለድሬዳዋ ጤና ቢሮ አበርክቷል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር አክሲዮን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን የ4ጂ አገልገሎት አስጀመረ Feven Bishaw Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምሥራቅ ምሥራቅ ሪጅን አራት ከተሞች የአራተኛ ትውልድ (4ጂ)አገልገሎት አስጀመረ:: ኢትዮ ቴሌኮም በሠመራ፣ ሎጊያ፣ አሳይታ እና አዋሽ ሰባት ኪሎ ከተሞች ነው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የሞባይል ኢንተርኔት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ተምች በጅማ ዞን ስምንት ወረዳዎች ተከሰተ Feven Bishaw Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ተምች በጅማ ዞን ስምንት ወረዳዎች መከሰቱን የጅማ እፅዋት ክሊኒክ ማዕከል አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ሀላፊ አቶ ቦና ሂርጳ እንደገለፁት÷ ተምቹ በስምንት ወረዳዎች 52 ቀበሌዎችን አዳርሷል፡፡ ይህ ተምች በ6 ሺህ…