በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ግንባታ ለዲፕሎማቶችና ለግብረሰናይ ድርጅቶች ማብራሪያ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ግንባታ ተግባራት ለዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች፣ ለአምባሳደሮችና ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አካላት ማብራሪያ ተሰጠ፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በሰላም ሚኒስቴር…