ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጋራ በመቆም ለሀገሩ ድጋፍ ማድረግ አለበት–በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮ -ካናዳዊያን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮ - ካናዳውያን የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ላይ የጣለውን የጉዞና ተያያዥ ማዕቀብ በመቃወም በካልጋሪ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል።
ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ በትግራይ ክልል የህወሃት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊታ…