Fana: At a Speed of Life!

ተጫዋቾችን ለማዘዋወር የተቀመጠው የደመወዝ ጣሪያ እንዲነሳ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ))የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የሊጉን ተሳታፊ ክለቦች ተጫዎቾች ለማዘዋወር የተቀመጠው 50 ሺህ ብር የደመወዝ ጣሪያ ገደብ እንዲነሳ ወሰነ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ያካሄደ…

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂድ የቆየውን ውይይት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅትና የክልሉን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት አጠናቋል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል፡፡…

ድምጻችን ለነጻነታችን” በሚል መሪ ቃል በተለያዩ አካባቢዎች ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻችን ለነጻነታችን" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በሰመራ የተካሄደው ሰልፍ በውስጣዊ የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ የውጭ ሃይሎችን ጣልቃ ገብነትና ተፅእኖ የሚያወግዝ ሲሆን በሰልፉ ላይ…

የአዳማ-አዋሽ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -የኢትዮ -ጅቡቲ ትራንስፖርት ኮሪደር አካል የሆነው የአዳማ-አዋሽ 60 ኪሎ ሜትር የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ ተጀመሯል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተገኙ ሲሆን…

በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -“ድምፃችን ለነፃነታችን እና ለሉአላዊነታችን" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ለፕሮግራሙ ስኬታማነት ድጋፍ ላደረጉ የከተማዋ ነዋሪዎችና የፀጥታ አካለት…

በኦሮሚያ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) - በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በአርሲ ዩኒቨርስቲ አካሄዱ፡፡ በመርሃግብሩ የግርብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴንና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴሩን…

የሼህ ሆጀሌ ቤተመንግሥት እድሳት ሊደረግለት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) - የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሚገኘውን የሼህ ሆጀሌ ቤተመንግሥትን ጎበኙ፡፡ ጉብኝቱንም ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ጋር በመሆን…

ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መስካሪ ሆነው መቆም አለባቸው – የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መስካሪ ሆነው መቆም አለባቸው ሲል የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ። የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አገራዊና ጂኦ ፖሊቲካዊ ጉዳች…

በትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር እርሻ እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር እርሻ እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመኸር ወቅት የክልሉን አርሶ አደሮች ወደ ግብርና ልማት ስራ እንዲገቡ ለማስቻል…

በባህር ዳር ከተማ በ800 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የብረታብረት ፋብሪካ ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በ800 ሚሊየን ብር እየተገነባ የሚገኘው “ራቫል ስቲል ማኑፋክቸሪንግ” ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የብረታብረት ፋብሪካ ማምረት ጀመረ፡፡ በአራት የግንባታ ምዕራፎች ተከፍሎ እየተገነባ…