Fana: At a Speed of Life!

ከ5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ተዘጋጅቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዚህ ዓመት በአገር አቀፍ ደረጃ ለመትከል ከታቀደው 6 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን በአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የደን ልማት ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ ቢተው ሽባባው…

በህዳሴው ግድብ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል-ብ/ጄኔራል አለማየሁ ወልዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህዳሴው ግድብ ህልውናችን በመሆኑ በግድቡ ላይ የሚቃጡ ትንኮሳዎችና ጥቃቶችን ለመከላከል የምዕራብ ዕዝ ከመቼውም ጊዜ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉየዕዙ ምክትል አዛዥና የመተከል ዞን የተቀናጀው ግብረ ኃይል ኮማንድ ፖስት ምክትል ሰብሳቢ…

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚደረገው ጥቃት እንደሚቀጥል አስታውቀዋል፡፡ ፍልስጤማውያን የእስራኤል ወታደሮች በአል አቅሳ መስጊድ ገብተው ወስደውታል ያሉትን እርምጃ ተከትሎ የተጀመረው ግጭት የበርካቶች ህይወት…

ቻይና በአፍሪካ ህብረት የሚካሄድውን የሦስቱ አገራት ድርድር እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቻይና በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት ግድቡን በተመለከተ የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ ገለፃለች። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን እንደተናገሩት ግድቡ የዓለም አቀፉን ህብረተሰብ ቀልብ የሳበ…

የ26 ሚሊየን ዶላር (ከ1 ቢሊየን ብር በላይ) ባለ እድል ነኝ ያለች ግለሰብ ሎተሪውን በማጠቧ ከጥቅም ውጭ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ26 ሚሊየን ዶላር ወይም ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ባለ እድል የሚያደርገውን ሎተሪ መግዛቷ የተገለፀው ግለሰብ የጃክ ፖት ሎተሪ እጣ አሸናፊ የሆችበትን ትኬት በማጠቧ ሎተሪው ከጥቅም ውጭ መሆኑ ተነግሯል። የጃክ ፖት ሎተሪውን መግዛቷ…

አቶ ደመቀ መኮንን አሁን ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)አሁን ያለውን የኮቪድ 19 ስርጭት ለመግታት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዳግም ትኩረት ለኮቪድ-19…