Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ የተረጋጋ ህዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- በትግራይ ህዝብን ማእከል ያደረገ የተረጋጋ ህዝባዊ ሰላምና አስተዳደርን ለማረጋገጥ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ጥሪ አቀረቡ። ዋና ስራ አስፈጻሚው በጥሪያቸው “በህዝቦች ዘላቂ…

መንግስት በምርጫ ሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫ ሂደቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የጸጥታ ችግሮችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን መንግስት አስታውቋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በተለያዩ…

በቀን ከ1 ሺህ በላይ ዜጎችን መመገብ የሚችል የምገባ ማዕከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ የተገነባውን ሁለተኛ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በይፋ ስራ አስጀምረዋል ። "አንዳችን ለሌሎች የተስፋ ብርሃን በመሆን…

በመተከል ዞን የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት የሁሉም ትብብርና ጥረት ያስፈልጋል – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው ከመተከል ዞኑ ኮማንድ ፖስትና አመራሮች እንዲሁም ከአማራ ክልል አዊ ዞን አመራሮች ጋር በወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። ወይዘሮ ፍሬዓለም በውይይቱ እንዳሉት፤ አካባቢውን…

ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተለያየ የቢዝነስ መስክ የተሰማሩና ተጽዕኖ ፈጣሪ  ግለሰቦች ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጀክቶችን በተለያየ የቢዝነስ መስክ የተሰማሩናተጽዕኖ ፈጣሪ  ግለሰቦች ጎብኝተዋል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ  ሴክታሪያት አማካይነት በተዘጋጀው በዚህ ጉብኝት 40 ከተለያየ ኩባንያዎች…

ፌዴራል ፖሊስ በ19ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 431 የፖሊስ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ማዕከል በ19ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 6 ሺህ 431 የፖሊስ አባላት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፣ የፌዴራል ፖሊስ…

በመዲናዋ ለተማሪዎች ፣ለመምህራንና ለትምህርት ዘርፍ አመራሮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ 

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ10ኛ እና 12 ኛ ክፍል ተማሪዎች ፣መምህራንና የትምህርት ዘርፍ አመራሮች የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብርተካሂዷል፡፡ በወዳጅነት አደባባይ በተካሄደው በዚህ መርሃ ግብር…

8ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)8ኛው የብስክሌተኞችና እግረኞች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ሁነቶች ተከበረ፡፡ በመርሃ ግብሩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት የትራፊክ አደጋ ችግርን አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ በማስገባት የእግር ጉዞና እና የብስክሌት…

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያስገነባው ዘመናዊ የስልጠና ማእከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያስገነባው ዘመናዊ የስልጠና ማእከል ተመረቀ። ማእከሉ በዛሬው እለት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል። ማእከሉ በ1 ሺህ 80…

የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ሆስፒታልና ሁለገብ ህንጻ የግንባታ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ሆስፒታል እና ሁለገብ ህንጻ ግንባታ ስራን አስጀምረዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማህበር ይሄን ሁለገብ ህንፃ…