Fana: At a Speed of Life!

የሸኔን እንቅስቃሴ ለማምከን የፌደራል ፖሊስ አባላት ከአካባቢው ሚሊሻ ጋር እየሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በወለጋ ሆሮ ጉድሩ ዞን የአሸባሪዉ ሸኔን እንቅስቃሴ ለማምከን የፌደራል ፖሊስ አባላት ከአካባቢው ሚሊሻና ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በዞኑ የሚንቀሳቀሰዉን የሸኔ ቡድን በአካባቢዉ ያሉ…

በሀረሪ ክልል ከ2 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል በዘንድሮ የክረምት ወራት የአረንጋዴ አሻራ ልማት መርሃ ግብር ከ2 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድርና የክልሉ ግብርና ልማት…

በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 110 ሺህ ዶላር ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና በብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በተደረገ ክትትል በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 110 ሺህ ዶላር ከእነ ተጠርጣሪዎቹ ተያዘ፡፡ እንደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፃ…

ፍርድ ቤቶች ከ119 ሺህ በላይ ለሆኑ መዛግብት እልባት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፍርድ ቤቶች በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለ119 ሺህ 413 መዛግብት እልባት መስጠታቸውን የሶስቱ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዘጠኝ ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት አመለከተ፡፡ በሪፖርቱ በሶስቱም ፍርድ ቤቶች በበጀት ዓመቱ ዕልባት…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያና የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የሃገሪቱን የማዕድን ምርቶች ለማገበያየት የሚያስችል የአሠራር ሥርዓት በጋራ ለመቀየስ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግና የሃገሪቱን…

አቶ አገኘሁ ተሻገር ለፋሲል ከነማ ስፖርት ቡድን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ለሆነው ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ቡድን የእንኳን ደስ አላችህ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ቡድኑ ሻምፒዮን…

የኦሮሚያ ክልል ለአርሶ አደሮችና ለኢንተርፕራይዞች የ950 ትራክተሮችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በአራተኛው ዙር 950 ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች የማስረከቢያ መርሃ ግብር በሻሸመኔ አካሄደ፡፡ በመርሃ ግብሩ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ አባ ገዳዎችን ጨምሮ…

ፋሲል ከነማ የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ዛሬ ከሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወላይታ ዲቻ…

ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሃራት የጋራ ጉዳይ ላይ የተወያዩ ሲሆን፥ የሃገራቱን ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉና በዓለም ዓቀፍ…