በኦሮሚያ ክልል በኢፋ ቦሩ ፕሮጄክት እየተሰሩ ካሉ ትምህርት ቤቶች የ44 ትምህርት ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በኢፋ ቦሩ ፕሮጄክት እየተሰሩ ካሉ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የ44 ትምህርት ቤቶት ግንባታ መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡
በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ…