Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። ዛሬ ረፋድ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማና አዳማ ከተማን አገኛኝቷል፡፡…

በሕንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በኬንያ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በሕንድ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በኬንያ በአምስት ሰዎች ላይ መገኘቱ ተሰማ፡፡ የኬንያ የጤና ሚኒስቴር እንደገለጸው ቫይረሱ ከህዝብ በተወሰደ ናሙና የተገኘ ነው፡፡ ምርመራውም ወደ ህንድ የሚደረግ በረራ ከመታገዱ…

በ49 ሚሊየን ብር ወጪ የተደራጀው የፊዚክስ ቤተ ሙከራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ49 ሚሊየን ብር ወጪ የተደራጀው የፊዚክስ ቤተ ሙከራ አገልግሎት መስጠት ተጀመረ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ዴአ ዩኒቨርሲቲው የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ መመደቡን…

6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ውጤታማ እና ተዓማኒ እንዲሆን የመገናኛ ብዙሃን ሚና የጎላ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የመገናኛ ብዙሃን ሚና በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ " በሚል ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ወርቅነሽ ብሩ ኢትዮጵያ ዘንድሮ የምታካሂደው ምርጫ ተዓማኒ፣ ግልጽና…

“ኢትዮጵያን የአፍሪካ ተምሳሌት አድርገው ካቆዩ የአርበኞች ታሪክ ልምድ በመውሰድ የአሁኑ ትውልድ የራሱን አሻራ በማሳረፍ ኢትዮጵያን ማሻገር ይኖርበታል…

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 80ኛው የአርበኞች ቀንን በማስመልከት በአርበኞች ስም የተሰየሙ ትምህርት ቤቶችን ጎበኙ። ምክትል ከንቲባዋ የራስ ደስታ ሆስፒታል ፣አርበኞች እና የሊሴ ገብረማሪያም…

“የኢትዮጵያ ሳምንት” ከግንቦት 10 እስከ ግንቦት 16 ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያ ሳምንት" ከግንቦት 10 ቀን እስከ ግንቦት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በወዳጅነት ፓርክ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ተገለጸ። ዝግጅቱ ኢትዮጵያ ያላትን ሀብት እና ፀጋ በማስተዋወቅ ወደ ኢንቨስትመንት መቀየርን አላማው…

በባህል ቱሪዝም እና ስፖርት የመማክርት ጉባዔ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህል ቱሪዝም እና ስፖርት የመማክርት ጉባዔ መመስረቱን የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መመክርቱ ባህል ፣ቱሪዝም እና ስፖርት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ እድገት የሚያበረክተውን ጠቀሜታ ለማሳደግ መመስረቱ ተገልጿል፡፡…

እየጣለ ያለው ዝናብ ለመኸር እርሻ ዝግጅት ምቹ በመሆኑ አርሶ አደሩ ጠንክሮ መስራት ይኖርበታል – የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየጣለ ያለው ዝናብ ለመኸር እርሻ ዝግጅት የተመቸ በመሆኑ አርሶ አደሩ ጠንክሮ መስራት እንደሚኖርበት የግብርና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በሚኒስቴሩ የሰብል ኤክስቴንሽን…

በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 16 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት በጥቂቱ 16 ወታደሮች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ በምዕራብ ታሆዋ ክልል በደረሰው ጥቃት ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ ስድስት ወታደሮች ቆስለዋል ነው የተባለው፡፡ ታጣቂዎቹ ከፈጸሙት…