Author
Feven Bishaw 6822 posts
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ለምእመናን ያስተላለፉት መልዕክትና ቡራኬ
https://www.youtube.com/watch?v=CUhkFi2lvxA
በአጣዬና አካባቢው በተፈፀመው ወንጀል ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን ለፍርድ እንደሚያቀርብ ኮማንድ ፖስቱ ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞኖች በነበረው የፀጥታ ችግር በወንጀሉ ተጠያቂ የሚሆኑ አካላትን በመለየት ለፍርድ እንደሚያቀርብ በአካባቢው የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አስታወቀ።
የኮማንድ ፖስቱ አስተባባሪ…
የሕንድ የኮሮና ቫይረስ ቀውስ ለአፍሪካ የማንቂያ ደውል ነው- የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሕንድ ያጋጠማት የኮሮና ቫይረስ ቀውስ ለአፍሪካ የማንቂያ ደውል ነው ሲል አስጠነቀቀ፡፡
የማዕከሉ ሃላፊ አፍሪካውያን የአፍና የአፍንጫ ጭምብል ማድረግ ፣ ትልልቅ ስብሰባዎችን ማስወገድ…
በመዲናዋ በህገ ወጥ መልኩ የተከማቸ መድሃኒት ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ሁለት ክፍለ ከተሞች በሕገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ መድሃኒት በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስታወቀ።
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሄራን ገርባ፤ ባለፈው አንድ ወር ከፌዴራል…
በእምነት ተቋማት፣ በገበያና በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገድ በአግባቡ እንዲተገበር ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በእምነት ተቋማት፣ በገበያና በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የኮቪድ-19 መከላከያ መንገድ በአግባቡ እንዲተገበር የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አሳስበዋል።
ሚኒስትሯ የስቅለትና ፋሲካ በዓላትን በማስመልከት ባስተላለፉት…
የደቡብ ክልል መንግስት ለ970 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ970 የህግ ታራሚዎች ይቅርታና የእስር ዓመት ቅነሳ አደረገ ፡፡
የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የትንሳዔ በዓልን አስመልክቶ…
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የፑሽኪን አደባባይ – ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ተነስቶ ጎፋ ማዞሪያ- ጎተራ ማሳለጫ የሚዘልቀውን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ በመዲናዋ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተጀምረው…
ከተማ አስተዳደሩ በህገ ወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 115 የቀበሌ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞችና ለአካል ጉዳተኞች አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማበህገ ወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ 115 የቀበሌ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞችና ለአካል ጉዳተኞች እንዲሁም ለ22 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ ሼድ አስረከቡ፡፡…
ግብይቱ የተረጋጋና የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ ልዩ ግብረ ሀይል ተዋቅሮ ቁጥጥር እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ግብይቱ የተረጋጋና የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ በሚያስችል መልኩ ልዩ ግብረ ሀይል አዋቅሮ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ…